Get Mystery Box with random crypto!

ይታሰብበት ሶላትን ለመገላገል ያህል ብሎ መስገድ ይብቃ !! ..ሶላት ከትልልቅ ስራዎቻችን ው | 🍂 ዲነል ኢስላም 🕌

ይታሰብበት

ሶላትን ለመገላገል ያህል ብሎ መስገድ ይብቃ !!

..ሶላት ከትልልቅ ስራዎቻችን ውስጥ አንዱና ታላቁ መሆኑ ግልፅ ነው ።

...ታዲያ ይህንን ታላቅ ስራ ብዙዎች ለመገላገል ያህል በሚያሳዝን ሁኔታ አሯሩጠው ይሰግዱታል ።

የማይረቡ የዱንያ ጉዳዮች ላይ ሰአታትን እያጠፋን እዚህ ክቡር ስራ ላይ 10 ደቂቃ መቆየት አለመቻላችን አሳፋሪ ነው ።

አጅሩንና ለዛውን አብዝተን እናገኘው ዘንድ ተረጋግተን እንስገድ ። በአግባቡ በተሰገደ ግዜም ከወንጀሎች የሚጠብቀን ይሆናል!

ሼር አትርሱ!

@Dinel_islam @Dinel_islam