Get Mystery Box with random crypto!

#ተዋወቁት.... #የወሎ_ሊግ የውድድሩ ኮከብ ተጫዋች #የአማራ_ክልል እግርኳስ ክለቦች ሻምፒዮና | Dessie City Football Club

#ተዋወቁት....

#የወሎ_ሊግ የውድድሩ ኮከብ ተጫዋች
#የአማራ_ክልል እግርኳስ ክለቦች ሻምፒዮና ምርጡ ተከላካይ

ስሙ አብርሃም አበበ ይባላል ተወልዶ ያደገዉ ደቡብ ወሎ ሐይቅ ከተማ ሲሆን በእግርኳስ ቴክኒኩ ብዙዎችን ያስጨበጨበ እና ብዙዎች ተስፋ የጣሉበት ወጣት የመስመር እና የመሐል ተከላካይ ተጫዋች ነዉ።

በርካታ ክለቦች ሚሊዮን ብሮችን አፍሰዉ በስም ብቻ ተጫዋቾችን በሚያስፈርሙበት በዚህ ወቅት አብርሃምን የመሳሰሉ ወጣት ባለተሰጥኦ ተጫዋቾች ዕድሉ ተሰጥቷቸዉ ተሰጥኦዋቸዉን የማሳየት እና ከፍ ባለ ደረጃ የመጫወት ዕድል ቢመቻችላቸዉ እንላለን።

Amhara Sport