Get Mystery Box with random crypto!

ማስታወቂያ ለሆጤ አጠቃለይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ነባር ተማሪዎች በሙሉ በቅድሚያ እንኳን | ደሴ ታይምስ®️ - ወሎ

ማስታወቂያ

ለሆጤ አጠቃለይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ነባር ተማሪዎች በሙሉ
በቅድሚያ እንኳን ለ 2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን  በሰላም አደረሳችሁ እያልን የ2015 ዓ.ም  የትምህርት ዘመን ምዝገባ kelay balew ፕሮግራም መሰረት ተግባራዊ ስለሚደረግ ተማሪዎች በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ደሴ ታይምስ ➤ @DessieCity

ወሎዬ ስራዎች ➤ @Wollojob
ፌስቡክ ፔጅ :
www.facebook.com/DesieTimes