Get Mystery Box with random crypto!

ትዝብቴን ላካፍልህ እኔ የምኖረው ኮ/ቻ ነው በጣም አልፎ አልፎ ነው ወደ ደሴ የምሄደው ዛሬ ለጉዳ | ደሴ ታይምስ®️ - ወሎ

ትዝብቴን ላካፍልህ
እኔ የምኖረው ኮ/ቻ ነው በጣም አልፎ አልፎ ነው ወደ ደሴ የምሄደው
ዛሬ ለጉዳይ ሂጀ ነበር ከደሴ መናሀሪያ ወደ ኮ/ቻ ለመሄድ በጣም ችግር ነበር
መኪና መናሀሪያ ውስጥ በ 10 ደቂቃ 1 እንኳን አይመጣም ነበር
እኔ እዛ እስነበርብኩበት ሰአት 2 ሀገር አቋራጭ አገልግሎት ሰጥቷል በ 40 ብር ነው ከመናሀሪያ የወጣው
እርግጠኛ ባልሆንም ባሶችን ያመጣቸው ሰወየ እዛው ቢሮ ነው የሚሰራው እያሉ ነበር
እውነታቸውን ከሆነ ትልቅ አሻጥር አለ
የሚገርመው ነገር ለምንድን ነው መኪና የሌለው ተብለው ሲጠየቁ ከ ኮ/ቻ ሰው አያገኙም እና ነው አሉ
እነሱ እንዳሉት እውነት ከ ኮ/ቻ ሰው ሳይኖር ከሆነ የሚዘገዪት
ለምንድን ነው ደሴ ከደረሱ በኋላ ወደ ኮ/ቻ ከታሪፍ በላይ ጭነው የሚወጡት
ለዛውም ከመናሀሪያ
እስኪ ከቻልክ ለማጣራት ሞክርና ለሚመለከተው አካል ብታሳውቅልን
ደሴ የነበርኩበት ሰአት በግምት ከ 10:30-11:45 አካባቢ ነበርኩኝ እኔም በ 40 ብር ነው የመጣሁት