Get Mystery Box with random crypto!

ኀብረ ቀለማትን አይተው መለየት የሚችሉት አጥቢ ፍጥረታት ሰውና ዝንጀሮ ብቻ ናቸው፡፡ የፍቅር ጓ | ድንቃ-ድንቅ

ኀብረ ቀለማትን አይተው መለየት የሚችሉት አጥቢ ፍጥረታት ሰውና ዝንጀሮ ብቻ ናቸው፡፡

የፍቅር ጓደኛቸውን ቀጠሮ አስይዘው የግብረ ሥጋ ግንኙነት በኘሮግራም የሚፈፅሙ ፍጥረታት ሰው አና ዶልፊን ብቻ ናቸው፡፡

ሙዚቃ ከሰዎች አልፎ እንስሳትን እና እፅዋትን ያስደስታል፡፡ ለምሳሌ የምትታለብ ላም ማራኪ ዜማ ከተከፈተላት መጠኑ በዛ ያለ ወተት ታመነጫለች፡፡ ፈረሶች ለስላሳ ሙዚቃ ያዝናናቸዋል፡፡ እንዲሁም ሙዚቃ የአበቦችን እድገትና ልምላሜ ያፋጥናል፡፡ ተሰብሮ ሊቀነጠስ የደረሰ አበባ ለስላሳ ሙዚቃ ከተከፈተለት እንደገና የመጠገን እድሉ ከፍተኛ ነው፡፡

ስቃይ ሲዛባቸው ራሳቸውን በራሳቸው የሚገድሉ እንስሳት ሰው እና ጊንጥ ብቻ ናቸው፡፡