Get Mystery Box with random crypto!

QDED 2010 Entry

የቴሌግራም ቻናል አርማ dedqueens — QDED 2010 Entry Q
የቴሌግራም ቻናል አርማ dedqueens — QDED 2010 Entry
የሰርጥ አድራሻ: @dedqueens
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 323

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2023-04-20 21:30:49
ውድ የእስልምና እምነት ተከታይ የሆናችሁ ተማሪዎቻችን እንኳን ለ1444ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል አደረሳችሁ። ዒድ ሙባረክ !

በዓሉ የሰላም ፣ የአንድነት ፣ የፍቅር እና የመተሳሰብ ይሆንልን ዘንድ እንመኛለን።
48 views18:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-16 13:32:48
53 views10:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-07 08:41:53
133 views05:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-08 14:22:00 Audio from Daniel Teshome
99 views11:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-08 14:18:54 አስደሳች ዜና
በኮሌጃችን ተመርቀዉ ማስተርስ ትምህርታችውን ያልቀጠሉ የምታዉቋቸዉ  ተማሪዎች ካሉ በ2015 ዓም ወረሃዊ ክፍያዉ በወቅቱ ከተገለጸላችዉ ሳይጨምር በወር 1000/አንድ ሺህ ብር / እየከፈሉ በሁለት ዓመት ዉስጥ ትምህርታችዉን እንድያጠናቅቁ ኮሌጁ ይህንን ዕድል አመቻችቷል ስለሆንም የዲግሪ ዶክመንታችዉን /ቴምፖ/እና student copy ኮፒ በማድረግ እንዲሁም 4 ጉርድ ፎቶ ግራፍ በመያዝ አምስተኛ ፖሊስ ጣቢያ በሚገኘዉ የርቀት ትምህርት ዲን ጽ/ቤት   በማስመራት በተፈቀደዉ ዲስካዉንት በመጠቀም  እንዲመዘገቡ  እንዲተላለፍ በታላቅ አደራ እናሳዉቃለን፡፡
ማሳሰቢያ፡
የምዝገባ 500 ብር በአቢስንያ ባንክ ኩዊንስ ኮሌጅ   አካዉንት ቁጥር 61787879 እያስገቡ ደረሰኝ በመያዝ እንዲመጡ እናሳስባለን፡፡

አቶ ዳንኤል ተሸመ
የርቀት ት/ት ዲን ጽ/ቤት
101 views11:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-27 13:16:32
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሰን!!!!
121 views10:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-20 17:56:33
120 views14:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-20 17:54:28 አስደሳች ዜና
በኮሌጃችን ተመርቀዉ ማስተርስ ትምህርታችሁን ያልቀጠሉ የምታዉቋቸዉ  ተማሪዎች ካሉ በ2015 ዓም ወረሃዊ ክፍያዉ በወቅቱ ከተገለጸላችዉ ሳይጨምር በወር 1000/አንድ ሺህ ብር / እየከፈሉ በሁለት ዓመት ዉስጥ ትምህርታችዉን እንድያጠናቅቁ ኮሌጁ ይህንን ዕድል አመቻችቷል ስለሆንም የዲግሪ ዶክመንታችዉን /ቴምፖ/እና student copy ኮፒ በማድረግ እንዲሁም 4 ጉርድ ፎቶ ግራፍ በመያዝ አምስተኛ ፖሊስ ጣቢያ በሚገኘዉ የርቀት ትምህርት ዲን ጽ/ቤት   በማስመራት በተፈቀደዉ ዲስካዉንት በመጠቀም  እንዲመዘገቡ  እንዲተላለፍ በታላቅ አደራ እናሳዉቃለን፡፡
ማሳሰቢያ፡
1.  እስከ 16/1/2015 ለሚመጡ የምዝገባ በነፃ ከቀን 16/01/2015 በኃላ ሲመጡ የምዝገባ 500 ብር በአቢስንያ ባንክ ኩዊንስ ኮሌጅ   አካዉንት ቁጥር 61787879 እያስገቡ ደረሰኝ በመያዝ እንዲመጡ እናሳስባለን፡፡
2.  ከሌላ ኮሌጅ /ዩንቨርሲት በዲግሪ ተመርቆ ማስተርስ መቀጠል የሚፈልግ ወዳጅ ፡ ዘመድ፡ ጓደኛ እንዲሁም የስራ ባልደረባ ካለ በወር 1400 /አንድ ሺህ አራት መቶ ብር ወረሃዊ ክፍያ እንደሆነ አዉቆ ከላይ የተጠቀሰዉን ዶክመንት ይዞ በመምጣት  እንዲመዘገብ እና ትምህርቱን መቀጠል እንዲችል እንድታበረታቱ በታለቅ አክብሮት እንጠይቃለን!
አቶ ዳንኤል ተሸመ
የርቀት ት/ት ዲን ጽ/ቤት
129 views14:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-20 17:49:51
126 views14:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-18 15:14:53 አስደሳች ዜና
ለ ት/ት ፈላጊዎች በሙሉ

በማስተርስ: በዲግሪ : በደረጃ የት/ት መስክ እስከ መስከረም 16/2015ዓም ለሚመዘገቡተማሪዎች በሙሉ የአዲስ አመት ስጦታ

መመዝገቢያ ከክፍያ ነፃ

መሆኑን ስንገልጽ ይህ ዕድል ሳያመልጣችሁ አሁኑኑ እንድትመዘገቡ ጥሪያችንን እናቀርባለን።

ኮሌጁ!
156 views12:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ