Get Mystery Box with random crypto!

Debub Global Bank S.C

የቴሌግራም ቻናል አርማ debubglobalbank — Debub Global Bank S.C D
የቴሌግራም ቻናል አርማ debubglobalbank — Debub Global Bank S.C
የሰርጥ አድራሻ: @debubglobalbank
ምድቦች: ኢኮኖሚክስ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 20.80K
የሰርጥ መግለጫ

#Our_Shared_Success.
GBE Social Media Links:
www.debubglobalbank.com
www.facebook.com/Debubglobalbanksc
https://www.linkedin.com/company/debub-global-bank-official-dgb
https://www.instagram.com/debubglobalbank/
https://twitter.com/BankDebub

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 16

2023-01-01 12:00:01
Start fresh start now!

#debubglobalbank #dgb  #banksinethiopia #fintech #bank #finance #ethiopia #ethiopian
1.8K views09:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-31 12:43:50
በተለያዩ የቁጠባ አማራጮቻችን በመጠቀም አብረን ወደ ከፍታ እንጓዝ!


#debubglobalbank #dgb  #banksinethiopia #fintech #bank #finance #ethiopia #ethiopian
3.0K views09:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-30 10:21:46
በደቡብ ግሎባል ባንክ የሚሰራው የ ‹‹ ቂርቆስ ፓርክ ›› ስራ በይፋ ተጀመረ !!

በትላንትናው ዕለት የደቡብ ግሎባል ባንክ ቺፍ ፋይናንስና ሰፖርት ሰርቪስ ኦፊሰር አቶ ዳሳ ጎቤ እና ሌሎች የማኔጅመንት አባላት እንዲሁም የወረዳ 4 ስራ አስፈጻሚ የሆኑት አቶ ናሆም መንግስቱን ጨምሮ በቂርቆስ ክ/ከተማ የከተማ ውበትና አረንጓዴ ልማት ጽ/ቤት ኃላፊ ወ/ሮ ፋና ታደሰ በተገኙበት ፓርኩን ለማልማት ውድድሩን ላሸነፈውና በፓርክ ልማት ሰፊ ልምድ ላለው ‹‹ ሮዝሜሪ ግሪን ላንድ ›› ለተባለ ተቋም በማስረከብ ስራውን በይፋ አስጀምረዋል ፡፡
አቶ ዳሳ እንደገለፁት ይህ ፓርክ የከተማዋን ገፅታ በከፍተኛ ደረጃ የሚቀይር ከመሆኑም በላይ ከትውልድ ትውልድ የሚተላለፍና በውስጡ ዘርፈ ብዙ አገልግሎት የሚሰጥ በመሆኑ ባንካችን ልዩ ትኩረት የሚሰጠውና ጥራትና ደረጃውን ጠብቆ መሰራቱን በጥብቅ የሚከታተለው ይሆናል ብለዋል ፡፡

ይህ በእንዲህ እንዳለ የሮዝሜሪ ግሪን ላንድ ስራ አስኪያጅ ወ/ት መሰረት ከበደ እንደተናገሩት ከደቡብ ግሎባል ባንክ የተረከብነውን የፓርክ ቦታ በታቀደው ጊዜና በተሰራው ዲዛይን መሰረት ሰርተን ለማስረከብ ዝግጅታችንን ጨርሰን በዛሬው ቀን ስራ ጀምረናል ብለዋል ፡፡

በዕለቱም የአካባቢው ነዋሪዎችና የተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች የተገኙ ሲሆን ይህን ፓርክ ተጠናቆ ለማየት ከፍተኛ ጉጉት እንዳደረባቸው ገልፀው በውስጡም በሚፈጥርላቸው የስራ እድል ተጠቃሚ እንደሚሆኑ ካደረግንላቸው ቃለ መጠይቅ መረዳት ችለናል ፡፡

ባንካችን ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 ቄራ አትክልት ተራ አካባቢ ለማህበረሰቡ ሁለገብ አገልግሎት የሚሰጥና የከተማዋን ገፅታ በከፍተኛ ሁኔታ የሚቀይር ፓርክን ለማልማት ከክፍለ ከተማው አስተዳደር 3,000 ካሬ ቦታ መረከቡ የሚታወስ ነው፡

#CSR #Coorporate
4.8K views07:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-29 12:01:15
Let's work together to achieve our shared vision of being the best rated bank in East Africa by 2035 by achieving operational excellence.


#debubglobalbank #dgb  #banksinethiopia #fintech #bank #finance #ethiopia #ethiopian
3.5K viewsedited  09:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-28 12:07:48
ያለ እረፍት ጥረው ያገኙትን በወርቃማው ሂሳብ ተቀማጭ ሲያደርጉ ለውጤትዎ እሴትን ጨምረን በ9% ወለድ ጥረትዎን እንደግፋለን!


#debubglobalbank #dgb #banksinethiopia #fintech #bank #finance #ethiopia #ethiopian
2.7K views09:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-27 12:00:16
Customers are our priority and we excel in professionalism by being a trusted partner to our partner. 

Our shared Success!

#debubglobalbank #dgb  #banksinethiopia #fintech #bank #finance #ethiopia #ethiopian
4.8K views09:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-26 21:01:08 Debub Global Bank pinned «EXTERNAL VACANCY ANNOUNCEMENT (Vacancy No.135/22) Debub Global Bank S.C wants to recruit the following professionals; 1. Job Title: Senior Customer Service Officer I Education (Minimum): BA in Accounting/Business Management/ Management or related field…»
18:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-26 16:44:20 EXTERNAL VACANCY ANNOUNCEMENT (Vacancy No.135/22)
Debub Global Bank S.C wants to recruit the following professionals;




1. Job Title: Senior Customer Service Officer I
Education (Minimum): BA in Accounting/Business Management/ Management or related field
Experience: 2 years of relevant banking experience
Number Required: 3 (Three)
Place of work: Addis Ababa


2. Job Title: Trainee Banker
Education (Minimum): BA in Accounting/ Banking/ Management or related field
Experience: None, 3.5 and above CGPA, 2021/22 graduated students & Age below 30
Number Required: 3 (Three)
Place of work: Head Office

ማስታወሻ፡- ለግል ኮሌጅ ተመራቂዎች የተማራችሁበት ኮሌጅ/ ዩኒቨርስቲ ትምህርቱን የተከታተላችሁበት ቅርንጫፍ/ካምፓስ፣ በተማራችሁበት የትምህርት ዘርፍ በተማራችሁበት ዓመት ከኢ.ፌ.ድ.ሪ. ትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን እውቅና ያለው መሆኑን ማረጋገጫ ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡

Application Dead line: 5 Working days (December 26-30, 2022) starting from the date of announcement on the newspaper
Salary: Per Bank’s Salary Scale
Interested applicants should submit their non-returnable applications along with CV and photocopies of other relevant documents through post office only.


Debub Global Bank S.C
Human Resources Management Dep’t
P.O. Box 100743
2.4K views13:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-26 16:43:53
2.3K views13:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-26 12:01:01
የተሻለ መቆጠብ ይፈልጋሉ ?

እንግዲያውስ  በባንካችን የተለያዩ የቁጠባ አማራጮች ይጠቀሙ !!

የቁጠባ ባህላቸው የተቀየረ ሰዎች የተሻለ ህይወት ይመራሉ
 

#debubglobalbank #dgb  #banksinethiopia #fintech #bank #finance #ethiopia #ethiopian
3.9K views09:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ