Get Mystery Box with random crypto!

Debub Global Bank S.C

የቴሌግራም ቻናል አርማ debubglobalbank — Debub Global Bank S.C D
የቴሌግራም ቻናል አርማ debubglobalbank — Debub Global Bank S.C
የሰርጥ አድራሻ: @debubglobalbank
ምድቦች: ኢኮኖሚክስ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 20.80K
የሰርጥ መግለጫ

#Our_Shared_Success.
GBE Social Media Links:
www.debubglobalbank.com
www.facebook.com/Debubglobalbanksc
https://www.linkedin.com/company/debub-global-bank-official-dgb
https://www.instagram.com/debubglobalbank/
https://twitter.com/BankDebub

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 13

2023-01-23 10:18:44
#debubglobalbank
#exchangerate
8.9K views07:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-22 13:20:29
ባንካችን የቤተሠብዎ እፎይታ ለመሆን የተለያዩ የቁጠባ ሂሳብ አገልግሎቶችን ይዞ ወደእናንተ መጥቷል።

  በወርቃማው ገንዘብዎን ተቀማጭ በማድረግ ብቻ የ9% ወለድ ተጠቃሚ ይሆናሉ በህፃናት የቁጠባ ሂሳብ ደግሞ የልጆችዎን ነገ ከአሁኑ ይሰራሉ፡፡

#debubglobalbank #dgb  #hakika #banksinethiopia #fintech #bank #finance #ethiopia #ethiopian
9.8K views10:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-21 14:21:06
የላቀ የስራ ውጤትዎን አረፍ  ብለው  ያጣጥሙት !             

#debubglobalbank #dgb  #banksinethiopia #fintech #bank #finance #ethiopia #ethiopian
10.4K views11:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-21 10:23:40
137ኛ
ቂርቆስ ቅርንጫፍ
አገልግሎት መስጠት ጀምሯል!!!

#Newbranch #debubglobalbank
9.7K views07:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-20 11:01:48
Jumma mubarak
ጁምዐ ሙባረክ!

የእርስዎን ፍላጎት ለሟሟላት በዘመነው ባንካችን የደቡብ ሃቂቃ ሂሳብ ይጠቀሙ!

#debubglobalbank #dgb #banksinethiopia #fintech #bank #finance #ethiopia #ethiopian
2.0K viewsedited  08:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-20 09:47:01
#debubglobalbank
#exchangerate
2.5K views06:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-19 10:01:38
እንኳን ለጥምቀት በአል በሰላም አደረሳችሁ!

#debubglobalbank #dgb  #banksinethiopia #fintech #bank #finance #ethiopia #ethiopian
2.5K views07:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-18 13:01:59
መልካም የከተራ በዓል!


#debubglobalbank #dgb  #banksinethiopia #fintech #bank #finance #ethiopia #ethiopian
3.5K views10:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-18 11:13:27
#debubglobalbank
#exchangerate
2.7K views08:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-17 11:59:59
ልጆችዎ ወደፊት አባካኝ እንዳይሆኑ ቁጠባን እንዲህ ያስተምሯቸው

ለልጅዎ የኪስ ገንዘብ ይስጧቸው
ገቢያቸውን እና ወጪያቸውን በመጻፍ የበጀት እቅድ እንዴት እንደሚያወጡ ያሳዩዋቸው
በየሳምንቱ ወይም በወር የተወሰነውን ክፍል እንዲያስቀምጡ ይንገሯቸው
ባጠራቀሙት መጠን ማበረታቻዎችን ይሸልሟቸው
ለልጅዎ የቁጠባ ሂሳብ ይክፈቱና ምን ያህል እያጠራቀሙ እንደሆነ በየጊዜው ያሳውቋቸው
ልጆቻችሁ ተጨማሪ ገንዘብ እንዲያገኙ ቀለል ያሉ የቤት ውስጥ ስራዎችን እንዲሰሩ ኃላፊነቶችን ይስጧቸውና ስራውን ሲያጠናቅቁ በቁጠባቸው ላይ ይጨምሩላቸው
ልጆቻችሁ ያገኙትን ገንዘብ እንዴት ማስተዳደር እንደሚችሉ የሚያስተምሩ ታሪኮችን ያካፍሏቸው።
ልጆቻችሁ ያገኙትን ገንዘብ እንዴት ማስተዳደር እንደሚችሉ የሚያስተምሩ ታሪኮችን ያካፍሏቸው።ልጆችዎ ወደፊት አባካኝ እንዳይሆኑ ቁጠባን እንዲህ ያስተምሯቸው

#saving #kidssaving #DGB #ethiopian #finance
2.1K views08:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ