Get Mystery Box with random crypto!

የሐዘን መግለጫ ======== በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ግብርናና ተፈጥሮ ሀብት ኮሌጅ በእፅዋት | Debre Markos University /ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ

የሐዘን መግለጫ
========
በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ግብርናና ተፈጥሮ ሀብት ኮሌጅ በእፅዋት ትምህርት ክፍል መምህር የነበሩት አቶ አግሟስ አስራት ባደረባቸው ህመም ምክንያት በህክምና ሲረዱ ቆይተው መጋቢት 29/2015 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። አቶ አግሟስ አስራት ባለትዳርና የሶስት ልጆች አባትም ነበሩ ።

በባልደረባችን ሞት የተሰማንን ጥልቅ ሐዘን እየገለፅን ለመላው ቤተሰቦቻቸውና ወዳጆቻቸው ሁሉ ልባዊ መፅናናትን እንመኛለን።

ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ

የዕውቀት አውድማ ከጮቄ ማማ

===================

ለተጨማሪ እና አዳዲስ መረጃዎች


#ቴሌግራም
https://t.me/Debre_Markos_University

#ፌስቡክ
https://www.facebook.com/dmu.edu

#ዩቱዩብ https://www.youtube.com/channel/UCqQDHEyYDen3aybySpYsF_Q

#ዌብሳይት www.dmu.edu.et