Get Mystery Box with random crypto!

ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ሬጂስትራር ጽ/ቤት በመደበኛው መርሃ ግብር በመጀመሪያ ዲግሪና ሁለኛ ዲግ | Debre Markos University /ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ

ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ሬጂስትራር ጽ/ቤት በመደበኛው መርሃ ግብር በመጀመሪያ ዲግሪና ሁለኛ ዲግሪ ትምህርታቸውን በመከታተል ላይ የሚገኙ ተማሪዎችን የምዝገባ ቀን አሳወቋል። በዚህም መሰረት ህዳር 08-09 ቀን 2015 ዓ.ም መሆኑን የገለፀ ሲሆን ከተጠቀሰው ቀን ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣን ተማሪ የማያስተናግድ መሆኑንም አሳስቧል።

ከታች ያስቀመጥናቸው የዩኒቨርሲቲያችን ይፋዊ የማህበራዊ ትስስር አድራሻዎች ናቸው። ተራ በተራ ሊንኮቹን እየተጫናችሁ ትወዳጁን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን


ዌብሳይት www.dmu.edu.et

ቴሌግራም https://t.me/Debre_Markos_University

ፌስቡክ https://www.facebook.com/dmu.edu

ዩቱዩብ https://www.youtube.com/channel/UCqQDHEyYDen3aybySpYsF_Q

ቲዊተር https://twitter.com/dmu_ethiopia

እንስታግራም https://www.instagram.com/dmu_ethiopia/

ሊንክድኢን https://www.linkedin.com/in/dmu-ethiopia/

"የዕውቀት አውድማ ከጮቄ ማማ!"

ከእኛ ጋር ሰለሆናችሁ ምስጋናችን የላቀ ነው!