Get Mystery Box with random crypto!

ለፈተና የመጣችው ተማሪ ሴት ልጅ በሰላም ተገላገለች ========= በ26/ዐ1/2015 ዓ.ም የ | Debre Markos University /ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ

ለፈተና የመጣችው ተማሪ ሴት ልጅ በሰላም ተገላገለች

=========

በ26/ዐ1/2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ለመፈተን ከቢቡኝ ወረዳ ወደ ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የገባችው ተማሪ ሴት ልጅ በሰላም ተገላገለች።

ከሌሊቱ 9:00 ላይ ከዩኒቨርሲቲ ወደ ደብረ ማርቆስ ሪፈራል ሆስፒታል በዩኒቨርሲቲው አምቡላንስ የገባችው ተማሪ መታደል እንዳላማው በዛሬው ዕለት ማለትም በ28/01/2015 ዓ.ም ከጥዋቱ 1:00 አካባቢ ሴት ልጅ በሰላም ተገላግላለች ።

በዚህ አጋጣሚ ለተማሪዋ ቤተሰቦች በአሁኑ ስዓት እናት ከእነ ልጇ በሙሉ ጤንነት ላይ መሆናቸውን እየገለፅን ዩኒቨርሲቲያችን አስፈላጊውን እንክብካቤ ሁሉ እያደረገ መሆኑንም እናሳስባለን።

Website www.dmu.edu.et

Telegram https://t.me/Debre_Markos_University

Facebook https://www.facebook.com/dmu.edu

Youtube https://www.youtube.com/channel/UCqQDHEyYDen3aybySpYsF_Q

Twitter
https://twitter.com/dmu_ethiopia

Instagram https://www.instagram.com/dmu_ethiopia/

Linkedin https://www.linkedin.com/in/dmu-ethiopia/

"Grow Wiser as the Water Tower!"

Thank you for being with us