Get Mystery Box with random crypto!

በግንባታ ግዥ፣ በምክር አገልግሎት ግዥ (Consultancy Service) ፣ በውልና በንብረት አስ | Debre Markos University /ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ

በግንባታ ግዥ፣ በምክር አገልግሎት ግዥ (Consultancy Service) ፣ በውልና በንብረት አስተዳደር እንዲሁም አወጋገድ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና ተሰጠ
===========================
ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ፡- ነሐሴ 11/2014 ዓ.ም (ደ.ማ.ዩ ህዝብ ግንኙነትና ኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክቶሬት) የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን በሀገራችን ከ16 ዩኒቨርሲቲዎች ለተውጣጡ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ጉዳዩ የሚመለከታቸው የግዥ እና ንብረት አስተዳደር የስራ ኃላፊዎች እና ባለሙያዎች እንዲሁም የግዥ አፅዳቂ ኮሚቴዎች የተሳተፉበት በዩኒቨርሲቲዎች አከባቢ የሚታዩ የግንባታ ግዥ፣የምክር አገልግሎት ግዥ፣ውል አስተዳደር እና በንብረት አስተዳደርና አወጋገድ ዙሪያ ከነሐሴ 4 እስከ 7 ቀን 2014 ዓ.ም ባሉት ተከታታይ 4 ቀናት በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የሐዲስ ዓለማየሁ የጉባዔ አዳራሽ ከኢፌዲሪ ግዥና ንብረት ባለስልጣን በመጡ አሰልጣኞች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ፡፡

ዝርዝሩን ለመመልከት



ዌብሳይት www.dmu.edu.et

ፌስቡክ https://www.facebook.com/dmu.edu

"የዕውቀት አውድማ ከጮቄ ማማ!"

ከእኛ ጋር ስለሆናችሁ እናመሰግናለን!