Get Mystery Box with random crypto!

DBU Daily News

የቴሌግራም ቻናል አርማ dbu11 — DBU Daily News D
የቴሌግራም ቻናል አርማ dbu11 — DBU Daily News
የሰርጥ አድራሻ: @dbu11
ምድቦች: ጤና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 12.82K
የሰርጥ መግለጫ

Youtube https://youtu.be/_0l6c0I7ouM
👉ስለ ግቢው ወቅታዊ መረጃ
📌ዲፓርትመንቶች ፡⚽️ስፓርት፡🎤ኪነጥበብ ምሽቶች ፡📄የጊቢ ማስታወቂያ ፡ ምልከታወችና ታሪክ ወግ ፡📷📷አስገራሚ ፎቶወች ፡ እውነታዎች እና መረጃወች📃 መፀሀፍት ፡ ሳይኮሎጂ ሁሉም ይዳሰሱበታል::
Contact @Wende11mekiya

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-06-09 12:35:18 Updated:- GC

በወጣው ማስታወቂያ መሰረት ለባይንደር እና መጽሄት መመዝገብ የምትፈልጉ ተማሪዎች፣ ለአንዱ ብቻ ወይንም ለሁለቱም መመዝገብ ትችላላችሁ።
ማለትም:- ባይንደር ብቻ የሚፈልግ ለባይንደር፣ መጽሄት ብቻ የሚፈልግ ለመጽሄት አልያም ለሁለቱም መመዝገብ ትችላላችሁ። የክፍል ተወካዮችም ከላይ በተገለጸው አንጻር እንድትመዘግቡ ስንል በድጋሚ እናሳስባለን።

የ GC ኮሚቴ
@dbu11
@dbu111
@dbu_entertain
2.3K views【Naty.B】, 09:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-09 12:26:00
አስቸኳይ ማስታወቂያ

የ GC ካፕ ነገ ቅዳሜ እንደሚጀመር ይታወቃል። የ GC ኮሚቴውም ስለ ዝርዝር አፈጻጸም ከ ክፍል GC ተወካይ ተማሪዎች፣ አንበል እና አሰልጣኞች ጋር መወያየት በማስፈለጉ ዛሬ ከሰዓት 7:00 ላይ #ስታዲየም እንድትገኙ ስንል በጥብቅ እናሳስባለን።

ማስታወሻ:-
1. የቡድን ድልድል እና የጨዋታ ሰዓት ከላይ በምስሉ ተያይዟል።

2. በዛሬው ስብሰባ ቢያንስ ሁለት ተወካይ ያልተገኘበት ዲፓርትመንት ከውድድር ውጭ ይሆናል።

የ GC ኮሚቴ
@dbu11
@dbu111
@dbu_entertain
2.3K views【Naty.B】, edited  09:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-09 03:33:07 #Defence

ብዙ ኮሌጆች ያለውን ተደራራቢ ጫና በመገንዘብ #Defence እንዲቀር ማድረጋቸው ይታወቃል።

ሆኖም ግን አንድአንድ ኮሌጆች ያላስቀሩ በመሆኑ ያልቀረላችሁ ኮሌጆች ሪፖርት እንድታደርጉ GC ኮሚቴው ጥሪ አቅርቧል።

@DBU11
@DBU_ENTERTAIN
@DBU111
3.0K views【Naty.B】, 00:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-08 22:09:11 ማስታወቂያ

ለክፍል GC ኮሚቴ ተወካዮች በሙሉ:-
ለ ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ:-

1. ስለ #ባይንደር እና #መጽሔት

የ GC ኮሚቴ ባይንደር እና መጽሔት ለማሰራት የገበያ ጥናት ሲያካህድ ቆይቷል። ሆኖም ግን ጨረታ ለማውጣት የግድ ማሰራት የሚፈልጉ ተማሪዎች ብዛት መታወቅ ስላለበት ጨረታ ሳያወጣ ቀርቷል። ማለትም ድርጅቶች ለብዙ ተማሪዎች ባሰራን ቁጥር የዋጋ ቅናሽ የሚያደርጉ ሲሆን፣ የተማሪ ቁጥር ካነሰ ግን ዋጋ ይጨምራል።
ባደረግነው የገበያ ጥናት #ከፍተኛው_ዋጋ_እንደሚከተለው_ነው:-
1. #ባይንደር - 350 ብር
2. #መጽሔት - 1500 ብር

ይህን ግንዛቤ ውስጥ በማስገባት ማሰራት የምትፈልጉ ተማሪዎች እስከ እሁድ ምሽት 11:30 ድረስ ብቻ የክፍል GC ተወካዮቻችሁ ጋር ወይንም  Representatives ጋር እንድትመዘገቡ እናሳስባለን።
:- የክፍል GC ተወካዮች ወይንም  Representatives ማሰራት የሚፈልጉ ተማሪዎችን ዝርዝር በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት እንድታሳውቁን በድጋሚ እናሳስባለን።
#ማሳሰቢያ
#@ #ከላይ_የተጠቀሰው_የብር_መጠን_ከፍተኛው_Maximum_ግምት_ሲሆን_ብዙ_ተማሪዎች_ባሰሩ_ቁጥር_የሚቀንስ_ይሆናል።

2. ስለ GC ካፕ

የ GC ካፕ ቅዳሜ ይጀምራል።

በተጨማሪም የቡድን ድልድል ዕጣ መውጣቱ ይታወቃል። 21 ዲፓርትመንቶች በዕጣው የተካተቱ ሲሆን ፣ Information Technology ዲፓርትመንት የሚጠበቅባቸውን መረጃ አሟልተው ለመወዳደር ቢመዘገቡም፣ #በስህተት በዕጣው ሳይካተቱ ቀርቷል። የ GC ኮሚቴውም ቅሬታቸው ትክክል እና አግባብ መሆኑን ስላመነበት ምድብ 11 ላይ በዕጣ ካለፈው ከ #Surveying ት/ት ክፍል ጋር እንዲጫወቱ ወስኗል።

የምድብ ድልድሉ ከታች ተያይዟል።

3. ስለ Defence

ብዙ ኮሌጆች ያለብንን ተደራራቢ ጫና በመገንዘብ #Defence እንዲቀር ማድረጋቸው ይታወቃል። ሆኖም ግን አንድአንድ ኮሌጆች ያላስቀሩ መሆኑን ለማወቅ ችለናል። ዲፈንስ ያልቀረላችሁ ኮሌጆች ሪፖርት እንድታደርጉልን እንጠይቃለን።

4. ስለ CostSharing

Costsharingን አስመልክቶ ብዙ ጥያቄ እየተነሳ መሆኑ ይታወቃል።  ኮሚቴው በዚህ ጉዳይ ላይ ውሳኔ ለማሳለፍ መረጃ በማሰባሰብ እና ከሚመለከተው አካል ጋር በመወያየት ላይ ስለሚገኝ በትዕግስት እንድትጠብቁን እናሳስባለን።




@ጥያቄ፣ አስተያየት ወይም ሀሳብ ካሎት ለመቀበል ዝግጁ ነን።

የ GC ኮሚቴ
ሰኔ 1- 2015 ዓ. ም
@dbu11
@dbu_entertain
@dbu111
3.3K views【Naty.B】, 19:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-08 20:56:28 የሬሚዲያል ተማሪዎች ቅሬታ

እንደወረደ
"
እንደሚታወቀው የኛ የሪሜድያል ተማሪዎች በዩንቨርስቲው የሚዘጋጀው final ፈተና በ ሰኔ 12 እንደሚሰጥ የታወቀ ነው ይሁን እንጂ የውጤት አያያዙ 50 በዩንቨርስቲ ውስጥ ተከታታይ ምዘና ፤ 50 ደግሞ በማእከል በሚዘጋጅ ፈተና በማለት የወጣው ወደ 30/70 ተቀይሯል ፤ ምንም እንኳን እስካሁን ከ30 በግቢያችን የሚያልቀው ውጤት በምን መመዘኛ እንደሆነ ግልጽ ባይሆንም የተለያዩ መምህራን ከዚህ ቀደም ከ10% የተፈተነውን mid ፈተና ወደ 5% በመቀየር እና አሳይመንት ከ 10% የተባለውን ወደ 5% ቀይረው final ፈተና ከ 20 % እንደሚሆን እየነገሩን ይገኛሉ ይሄም አግባብነት የሌለው እና ተማሪዎችን የሚጎዳ የውጤት አያያዝ ነው ስለሆነም :-

1, የውጤት አያያዙ እና የ final ፈተና ከስንት % እንደሚሆን ግልጽ ቢደረግልን

2, የተለያዩ ዩንቨርስቲዎች ለምሳሌነት በጎንደር ዩንቨርሲቲ ፣ ወሎ ዩንቨርስቲ ፣ ደብረ ታቦር ዩንቨርስቲ እና ሌሎችም ባደረጉት መንገድ አሳይመንት ከ 15% ከዚህ በፊት የነበረውን ፈተና ከ 5% እና final ፈተና ከ 10% እንዲሆን እንጠይቃለን

-የ የክፍሉ representative ተማሪዎች ያለን ጊዜ እያለቀ በመሆኑ በአስቸኳይ ተገናኝተን ሀሳባችንን ለሚመለከተው እናቅርብ
"

@DBU11
@DBU_ENTERTAIN
@DBU111
3.8K views【Naty.B】, 17:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-08 20:25:39
ፈተናው ለመጣል ወይስ ለመመዘን

በመውጫ ፈተና እና የምርቃት ዝግጅት ከማካሄድ ጋር ተያይዞ የብዙ ተማሪዎች ቅሬታ እየተስተዋለ ይገኛል።

ቅሬታው
"
ውሳኔው በተጨናነቀ የትምህርት ካሌንደር ውስጥ በጦርነትና በበሽታ ትምህርት ያቋረጡ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ያላማከለ ነው እንደሆነ ተማሪዎች ይጠይቃሉ  ??

የፈተናውን ጉዳይ ይሁን ብለን ብንቀበል እንኳን የምርቃት ዝግጅቱን መከልከሉ በምን ሚዛን ይታያል?
ለፈተና እንድንዘጋጅ የታቀደልን ጊዜ ከመደበኛ የትምህርት ጊዜ ጋር አጭር ካሌንደር በመሆኑ ዝግጅታችን ከአሁናዊው የትምህርት ጊዜ ጋር ተመዛዛኝ አልሆነልንም

ይህ የተማሪዎች ብቻ ሳይሆን  ጥረው ያስተማሩ ወላጆችን ጥያቄ ነው ??

የአብዛኛው ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችም ጥያቄያቸውን አግባብ ባለው  መልኩ በተማሪ ህብረት ተወካዮቻቸው በኩል እንዲቀርብላቸው እየጠየቁ ይገኛሉ፡፡

እዚህስ የተማሪውን  ጥያቄ የሚመለከተው የተማሪ ህብረት የተማሪውን ቅሬታ እና ጥያቄ ለሚመለከታቸው ከማቅረብ አንፃር  ምን እየሰራ ነው ??





@DBU11
@DBU111
@DBU_ENTERTAIN
4.2K views【Naty.B】, edited  17:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-06 15:10:53 ማሳሰቢያ ለሁሉም የ Gc cup ተጫዋቾች በሙሉ!

ዛሬ ከቀኑ 9:00 ላይ የ እጣ ማውጣት መርሀግብር ስለሚኖር ዲፓርትመንቱን የወከላችሁ አምበል ወይ አሰልጣኞች በሰአቱ እንድትገኙ ብለን እናሳስባለን ።

    የGc አስተባባሪ ኮሚቴ

@dbu11
4.4K views【Naty.B】, 12:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-05 22:49:39 ጨረቃዬ(እናት)
ናትናኤል ብርሃኑ(ሽክረት)


መጉደል መከለል እንጂ
አይደለም ከአካል መቀነስ
ጊዜን እየጠበቀ
በሙላት አድምቆ ሚያነግስ
መጥፋት መደበቅ እንጂ
አይደለም መገኛን መርሳት
ያሉበትን ትንሽ ሸሽጎ
የሌሉበትን ማውሳት
መድመቅ መዋብ ነው እንጂ
አይደለም ለብቻ መውጣት
ደመናንም አብሮ የሚያስጌጥ
ለሰማይ የውበት ቅንጣት.
.
.
.
.
የ'ኔዋ እናት
የአካሏን ህጸጽ አትቆጥርም መሸረፏን መሻከሯን
በሰማዩአ በልቤ ላይ ታበራለች ሽርፍ ፍቅሯን
መንገዷን አስታካ ይዛ
ምድር ብትዞርባትም
ተሸርፎ በቀን መሙላት እንጅ፥
መጥፋት አይታያትም

ሙሉውን ከላይ ያዳምጡ
@natiTg2


@dbu11
@dbu_entertain
@dbu111
4.8K views【Naty.B】, edited  19:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-05 18:38:56
#Advertisment

አድራሻ ለውጥ
እማዬ ሾርባና ፋስት ፉድ

በልዩ አቀራረብ ከተጨማሪ የመስተንግዶ አማራጮች ጋር
በፊት ከነበረበት ቦታ የአድራሻ ለውጥ አድርጓል።

አዲሱ አድራሻ፥ ከአልሚ ምግብ ቤት ጎን(በግራ በኩል) ወደከፍያለው ሻወር ቤት መዞሪያ ላይ ይገኛል።
4.6K viewsአሁን Now, 15:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-03 14:59:27
#MAHI_DECORE_&_PRODUCTION
Graduation full Package
Graduation Decor
Photo
video
caramel cake

For graduate students with a big discount the full package only 16000 birr
For any other event you can contact us
Book yours now
#MAHI_DECORE_&_PRODUCTION
0941546816/ 0977273263

You can also book without the package
4.4K viewsየአብቃል , 11:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ