Get Mystery Box with random crypto!

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባወጣው ክፍት የስራ ቦታ ለመወዳደር የትምህርትና የስራ ልምድ አሟልተው ነገ | Development Bank of Ethiopia (DBE) : Training to Lease Financing

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባወጣው ክፍት የስራ ቦታ ለመወዳደር የትምህርትና የስራ ልምድ አሟልተው ነገር ግን የተቀመጠውን የእድሜ ገደብ፣ የመቼ ዓ.ም ምሩቅ፣ ስንት የመመረቂያ ነጥብ የያዙ እና ሌሎች መሰል ጉዳዮችን አስመልክቶ ስለጉዳዩ ካለማወቅ አንዳንድ አመልካቾች የተቀመጡትን መስፈርቶች ባያሟሉም እንደሚያመለክቱ አመላካቾች ታይተዋል፡፡
በመሆኑም፣ ባንኩ ላወጣው ክፍት የስራ ቦታ ለማመልከት የሚሹ ሰዎች ከማመልከታችው በፊት ከስር Notes to the DBE job application የሚለውን ምስል ከፍተው መረጃውን መመልከት ይችላሉ፣ በተለይም፡-

• በጀማሪ መኮንን የሚያመለክቱ
1. እድሜያቸው ከ30 መብለጥ የለበትም
2. በ2020 ወይም ከዛ ወዲህ የተመረቁ መሆን አለባቸው
3. የመመረቂያ ነጥባቸው 3.00 እና ከዚያ በላይ መሆን ይኖርበታል

• አንድ አመልካች ማመልከት የሚችለው በ2 የስራ መደቦች ላይ ብቻ ነው
• ሙሉውን ከምስሎቹ ይመልከቱ

የማመልከቻው አድራሻ https://jobs.dbe.com.et/