Get Mystery Box with random crypto!

ድንቅ ስራ! በኢትዮጵያ ልማት ባንክ እየተሰጠ ባለው የ4 ኛው ዙር የመጀመሪያ ምዕራፍ የአነስተኛና | Development Bank of Ethiopia (DBE) : Training to Lease Financing

ድንቅ ስራ! በኢትዮጵያ ልማት ባንክ እየተሰጠ ባለው የ4 ኛው ዙር የመጀመሪያ ምዕራፍ የአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ አንቀሳቃሾች ስልጠና ላይ እየተካፈሉ ባሉ ሰልጣኞች የራስ ተነሳሽነት በቦረና ዞን ለተከሰተው ድርቅ እገዛ ለማድረግ የሚውል መዋጮ እየተሰበሰበ መሆኑ ከአንዳንድ የስልጠና ማዕከሎች ተሰምቷል። ድንቅ ስራ ነው!!!