Get Mystery Box with random crypto!

😂DAVE ፈታ 🤓🤓🤓🤓

የቴሌግራም ቻናል አርማ dave_fata — 😂DAVE ፈታ 🤓🤓🤓🤓 D
የቴሌግራም ቻናል አርማ dave_fata — 😂DAVE ፈታ 🤓🤓🤓🤓
የሰርጥ አድራሻ: @dave_fata
ምድቦች: መዝናኛዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.05K
የሰርጥ መግለጫ

ᎳᎬᏞᏟᎾᎷᎬ ᏆᎾ ᎾᏌᏒ ᏟᎻᎪᏁᏁᎬᏞ
😁tɦɨs 🤓🤓🤓 ]መዝናኛ ቻናል በሰላም መጡ
️🌟funny
🌟memes
Ads
🤦‍♂️🙅Leave የሚለው ምቀኛ ብቻ ነው🙅🤦‍♀️
@Dave_ye_arsema_lij 👈 cross spam

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-07-08 00:25:02 እንግሊዘኛ መናገር ቀላል ነው በማይገባው ሰው ፊት
332 views21:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 00:24:59 ለምርመራ ሄዶ ዶክተሩ ማርገዟን ሲነግራት ባል እንደሌላት ነገረችው:: "ታድያ እንዴት አረገዝሽ ? ይላታል...

"ሙሉ ሰሀን ባቄላ በልተህ የትኛዋ ፍሬ እንዳስፈሳችህ ማወቅ ትችላለህ”
334 views21:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 00:24:54 ሚስቱ "ልብሶቼን እንዳለ ለተራቡ ሰዋች መስጠት እፈልጋለሁ" ስትለው
.
"ያንቺ ልብስ የሚበቃው ካለማ በርግጠኝነት አልተራበም"
325 views21:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 00:24:50 ታክሲ ላይ ወያላ ሆነህ እየሰራክ ፓይለት ነኝ
ብለህ የተዋወካት ቺክ ስታይክ


እንግሊዝ እንግሊዝ ጀርመን ጀርመን !
343 views21:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 00:24:40 በምድር ላይ 7,896,969,859
ሰዎች አሉ ሁሉንም ዝለላቸው
ልክ ቁጥሩን እንደዘለልከው
5.4K views21:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 00:24:06 ይሄ ደግሞ ለየት ያለ ሊስትሮ ነው... የጫማዬን ክር ፈቶ ካጠበው በኋላ እንዲደርቅ ትከሻዬ ላይ ጣል አደረገው
327 views21:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 00:24:01 ከዚህ በኋላ #አቁሜ ነዉ የምሄደዉ
.
.
.
.
.
ማን በተወደደ ነዳጅ መኪና ይዞ ይወጣል
333 views21:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 00:23:56 #እሷ፡ እኔ እና ባሌ እኮ በሳምንት 3 ጊዜ ነው ሚናረገው
#ጓደኛዋ፡ እኔ ደሞ 1 ጊዜ ቢቻ ነው ሚናረገው
#እሷ፡ እንዴ ከማን ጋ ባል እኮ የለሺም ?
#ጓደኛዋ፡ እንዴ ስለ ባልሽ እያወራን መስሎኝ
337 views21:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 00:23:44 በቃ ራይድ እና ፈረስ ምንጠቀመው እንደ አምቡላንስ ለአደጋ ጊዜ ብቻ ሊሆን ነው
344 views21:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ