Get Mystery Box with random crypto!

😂DAVE ፈታ 🤓🤓🤓🤓

የቴሌግራም ቻናል አርማ dave_fata — 😂DAVE ፈታ 🤓🤓🤓🤓 D
የቴሌግራም ቻናል አርማ dave_fata — 😂DAVE ፈታ 🤓🤓🤓🤓
የሰርጥ አድራሻ: @dave_fata
ምድቦች: መዝናኛዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.05K
የሰርጥ መግለጫ

ᎳᎬᏞᏟᎾᎷᎬ ᏆᎾ ᎾᏌᏒ ᏟᎻᎪᏁᏁᎬᏞ
😁tɦɨs 🤓🤓🤓 ]መዝናኛ ቻናል በሰላም መጡ
️🌟funny
🌟memes
Ads
🤦‍♂️🙅Leave የሚለው ምቀኛ ብቻ ነው🙅🤦‍♀️
@Dave_ye_arsema_lij 👈 cross spam

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-07-09 22:31:52 ዛሬ አንድ ውድድር እንጀምራረን ከነገ ጀምሮ በየ ሁለት ቀኑ የ 15 ብር ካርድ ስጦታ ሙሉ ቁጥር እንለቃለን እናንተ ደግሞ መጨረሻ ላይ የጎደለውን አንድ ቁጥር እየገመታችሁ ትሞክራላችሁ ትዝናናላችሁ ትሸለማላችሁ ማሳሰቢያ ማንኛውም የካርዱ አሸናፊ ወድያው የገባለትን ካርድ screenshot አድርጎ መላክ አለበት ለተጨማሪም የዚህ ውድድር የሽልማት መጠን ከፍ እንዲል ለተለያዩ ግሩፖች ላይ #share…
455 views19:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 22:30:34 ዛሬ አንድ ውድድር እንጀምራረን
ከነገ ጀምሮ በየ ሁለት ቀኑ የ 15 ብር ካርድ ስጦታ ሙሉ ቁጥር እንለቃለን እናንተ ደግሞ መጨረሻ ላይ የጎደለውን አንድ ቁጥር እየገመታችሁ ትሞክራላችሁ ትዝናናላችሁ ትሸለማላችሁ ማሳሰቢያ ማንኛውም የካርዱ አሸናፊ ወድያው የገባለትን ካርድ screenshot አድርጎ መላክ አለበት ለተጨማሪም የዚህ ውድድር የሽልማት መጠን ከፍ እንዲል ለተለያዩ ግሩፖች ላይ #share በማድረግ ይተባበሩን
3.4K views19:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 00:25:44 6 years old Me after finding out that ጨረቃ እኔን ብቻ እንደማትከተለኝ

ከንቱ አለም
509 views21:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 00:25:35 በቀን በጨለማ በጎች ከተበሉ
ቀበሮውን ሳይሆን እረኛውን ፍሩ !
977 views21:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 00:25:26 እንዴት ነው አምሮብኛል..? ስትሉት
አይ አላማረብህም ቀይረው የሚል ልብስ ነጋዴ የት ይሆን የሚገኘው?
476 views21:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 00:25:21 አረ ሳልነግራችሁ ዛሬ አንዳ #tik_tok ለመጠቅ #BFዷ ቤት #wifi አለ ብላ ሄዳ መብራት አልጠፋም
.
.
.
.
he :) እና በምን ተጠቀመች
me :( #በዳታ
5.4K views21:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 00:25:19 Me to my little bro ስመለስ ቁምሳጥን ውስጥ ያሉትን ካልሲዎቼን አጥበህ ጠብቀኝ

Him: እንደውም አንድ ነገር ልንገርህ f*ck u wtf u, never mind wtf u
416 views21:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 00:25:12 የ70 አመት ሽማግሌ ሚስታቸውን ማሬ ውዴ ፍቅሬ እያሉ ሲጠሯት ሰምቼ ጠጋ አልኩና ፍቅራችሁ የማይቀንስበት ምክንያት ምንድነው ሚስጥሩ ብዬ ስጠይቃቸው...

ስሟ ጠፍቶብኝ ነው እንዳልጠይቃት ደሞ ፈራሁ አሉኝ
392 views21:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 00:25:08 #ሰበር_ዜና
አሁን በደረሰን መረጃ መሰረት ዛሬ ሻወር ቤት ውስጥ የተያዘው ሰውዬ በሀገሪቱ ህገ መንግስት መሰረት የሀገሪቱን ባህል በመሻር #ወንጀል ገላውን ከ እሁድ ውጪ ባሉት ቀናት ሲታጠብ እጅ ከፍንጅ ተይዟል
369 views21:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 00:25:08 #ቤተሰብ ወደፊት ምን መሆን ነው እምትፈልገው ስትባል?

#መኖር

346 views21:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ