Get Mystery Box with random crypto!

😂DAVE ፈታ 🤓🤓🤓🤓

የቴሌግራም ቻናል አርማ dave_fata — 😂DAVE ፈታ 🤓🤓🤓🤓 D
የቴሌግራም ቻናል አርማ dave_fata — 😂DAVE ፈታ 🤓🤓🤓🤓
የሰርጥ አድራሻ: @dave_fata
ምድቦች: መዝናኛዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.05K
የሰርጥ መግለጫ

ᎳᎬᏞᏟᎾᎷᎬ ᏆᎾ ᎾᏌᏒ ᏟᎻᎪᏁᏁᎬᏞ
😁tɦɨs 🤓🤓🤓 ]መዝናኛ ቻናል በሰላም መጡ
️🌟funny
🌟memes
Ads
🤦‍♂️🙅Leave የሚለው ምቀኛ ብቻ ነው🙅🤦‍♀️
@Dave_ye_arsema_lij 👈 cross spam

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-29 15:52:24 የአረብ አገር ጨዋታ ላይ ነዉኮ ካገባ በኋላ ይሰግዳል ብዬ መድቤ...
.
.
አማትቦ አስበላኝ
589 views12:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 15:50:49 ዛሬ ቴሌግራም ክሊኒክ ሄጄ ተመርምሬ

ሜም የመስራት ሱስ አለብክ ተባልኩ

582 views12:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 15:48:59 #ቦሌ ሰፈር ልጄ ጠፋችብኝ ብዬ እሪ ብዬ አልቅሼ በቃ ሰፈራችንን አትበጥብጥ ብለው.

ሌላ ልጅ ገዝተው ሰጡኝ

546 views12:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 15:47:57 በጣም አይናፋር ከመሆኔ የተነሳ ስልኬን ቻርጅ ሳደርግ እራሱ

አይኔን ሸፍኜ በግምት ነው እማደርገው

513 views12:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 15:41:53 yhonu 2 chinawiyan fkregnamoch menged lay kelebet siyareglat
.
.
.
.
he..生们将这种情况描述为“该国不稳定,电晕,缺乏学校准备,学生危机”。

she...申诉人还要求学生减少“私立学校的入学分数”。

he..利益相关者还抱怨他们正在检查测试。其中包括考试失窃,老师对学生的答复,对学生的欺骗,入侵电话,疏忽作弊和洗钱;互联网没有关闭。”

she..尽管提克瓦·埃塞俄比亚收到了许多家人的投诉,但无法确定说自己有年级问题的投诉者/学生的总数。
我们未能成功地使学生回答他们的问题


enen yegeremegn eko esua endi maletua new ....笨蛋这会向你解释
507 views12:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 15:37:25 ዲሽታጊና የሆነ Life ትርጉሙ ባይገባኝም ፈታ እያልኩበት ነው

ለሚስቱ ሲላት ነው የሰማውት
487 views12:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 15:34:37 ልብ ካለሽ ልብሱን ሳይሆን ልቡን ተመልከቺው
513 views12:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 15:33:31 Old but funny..!

" ሁለት ሚዳቆዎች ቆመዉ ሳር እየጋጡ

1ኛዉ ሚዳቆ... "ኡፍፍፍፍ አሁንስ ሳር መጋጥ ሰለቸኝ" ሲል

2ኛዉ ሚዳቆ....ደንግጦ ቀና አለና
         "በየሱስስም የሚያወራ ሚዳቆ ''
519 views12:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 15:32:26 ያዝልኝማ..!

የመሆን እንጂ የመባል ገመድ ላይ አትንጠልጠል። የመባሉ ያንተ እውነተኛ ገመድ ስላልሆነ መበጠሱ አይቀርም። የመሆኑ ገመድ ግን የግልህ ስለሆነ  ከቆሸሸ ማጠብ፣ ካለቀ መቀየር፣ ያንተ ድርሻ ነው¡¡¡

#ሼር
534 views12:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 15:26:16 Little bro: Crying because ትምህርት ስለወደቀ

Me: Don't worry, እኔም ባንተ እድሜ እያለሁ ትምህርት ወድቄ ነበር ግን አሁን የት እንዳለው ተመልከት

Little bro: Starts crying harder

Me:
536 views12:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ