Get Mystery Box with random crypto!

DA-SUPPORT

የቴሌግራም ቻናል አርማ dasupport01 — DA-SUPPORT D
የቴሌግራም ቻናል አርማ dasupport01 — DA-SUPPORT
የሰርጥ አድራሻ: @dasupport01
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.82K
የሰርጥ መግለጫ

Educational Channel

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-02 17:04:20 ቀን 26/11/2014 ዓም

ለተከበራቹ የዳይመንድ አካዳሚ የ2015 ዓም የ8ኛ ክፍል ተማሪ ወላጆች

የ8ኛ ክፍል የማጠናከሪያ ትምህርት የሚሰጠው በግማሽ ቀን መርሐ ግብር መሆኑን እንገልፃለን።

የዳይመንድ አካዳሚ አስተዳደር
3.0K views14:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-01 18:58:26 ቀን 25/11/2014 ዓም

ለተከበራቹ የዳይመንድ አካዳሚ የ2015 ዓም የ8ኛ ክፍል ተማሪ ወላጆች በሙሉ

ጉዳዩ፡ ለ8ኛ ክፍል ተማሪዎች የማጠናከሪያ ትምህርት መስጠትን ይመለከታል።

ከላይ እንደተገለጸው ልጆቻችሁ በ2015 የትምህርት ዘመን 8ኛ ክፍል የሚገቡና ከዚህ ቀደምም በተደጋጋሚ የማጠናከሪያ ትምህርት ለልጆቻችሁ እንዲሰጥላችሁ በአካልና በስልክ ስትጠይቁን የነበራችሁ ወላጆች፤ ት/ቤቱ ለ2015 የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ለ1(አንድ) ወር (ከነሃሴ 02 - ነሃሴ 27፣ 2014 ዓም) የሚቆይና 100 ክፍለጊዜዎችን (Periods) የያዘ የማጠናከሪያ ትምህርት ለመስጠት በቂ ዝግጅት ስላደረገ ከነገ ሐምሌ 26 - ሐምሌ 30/2014ዓም በልጅዎ ስም የማጠናከሪያ ትምህርቱን ክፍያ በመፈጸምና ት/ቤታችን ፋይናንስ ቢሮ በመምጣት ምዝገባውን በመጨረስ ልጅዎን ማስተማር የሚችሉ መሆኑን እናስታውቃለን።

ለተጨማሪ ማብራሪያ
0930 32 95 37
0939 66 65 65

የዳይመንድ አካዳሚ አስተዳደር
2.9K views15:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 13:15:27 ዳይመንድ አካዳሚ ሰመር ካምፕ የዛሬ የልጆቻችን ውሎ ከብዙ በጥቂቱ ይህንን ይመስላል።

የዛሬው ፕሮግራም
Table Tennis
Dart
Gymnastics and
Art

የነበረ ሲሆን፤ በቀጣይ ቀናት
Horse Riding
Hiking
Cycling
Music and
Different fun games


ወላጆች አሁን በቀረን ጥቂት ቦታ ቀድመው ልጆችዎን ያስመዝግቡና ልጆችዎም ይዝናኑ እርስዎም "ልጆቼ ክረምቱን በምን ያሳልፉ?" ከሚለው ጭንቀት ይገላገሉ።

ለተጨማሪ ማብራሪያ
0914 07 42 77
0939 666565

Diamond Academy Summer Camp
2.2K viewsedited  10:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ