Get Mystery Box with random crypto!

Dashen Bank

የቴሌግራም ቻናል አርማ dashenbankethiopia — Dashen Bank
ርዕሶች ከሰርጥ:
Holiday
Ethiopia
Goodfriday
Patriotsday
Mothersday
Dashenbank
Investment
Money
Bank
Personalfinance
All tags
የሰርጥ አድራሻ: @dashenbankethiopia
ምድቦች: ኢኮኖሚክስ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 39.48K
የሰርጥ መግለጫ

Dashen Bank is one of the leading banks in Ethiopia with over 860 branches and banking outlets.
Visit our official facebook site @ https://www.facebook.com/DashenBankOfficial
Visit our Website:https://dashenbanksc.com

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 28

2022-10-29 08:33:30
Vacancy Announcement!!!
Organizational Development Specialist
Category: Human Resource and Recruitment
Career Level: Managerial Level (Manager, Supervisor, Director)
Employment Type: Full time
Salary: Attractive
Experience:- At least Six (6) years of Experience
For application and other detail, please follow the link
https://www.ethiojobs.net/display-job/434218/Organizational-Development-Specialist.html?searchId=1667018894.4782&page=2
4.3K viewsPaulos A, 05:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-27 16:54:56
የዳሸን ባንክ አ.ማ ባለአክሲዮኖች ጉባኤ ተካሄደ


የዳሸን ባንክ ባለአክሲዮኖች 29ኛ መደበኛ ጉባኤ በሸራተን አዲስ ሆቴል ዛሬ ተካሂዷል። በጉባኤው ላይ ያለፈው የሂሳብ አመት አፈፃፀምን የተመለከቱ ሪፖርቶች ቀርበው ውይይት ተደርጎባቸዋል።

በጉባኤው ላይ ዳሸን ባንክ ባለፈው የሂሳብ አመት ከግብር በፊት 3.8 ቢሊየን ብር ማትረፉ ተገልጿል።

ባንኩ ባለፈው ዓመት 128 ተጨማሪ ቅርንጫፎችን የከፈተ ሲሆን ይህም አገልግሎቱን ይበልጥ ለማስፋት አስችሎታል።
5.6K viewsSileshi Yilma Reta, 13:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-26 15:01:09
የአሸናፊዎች ዝርዝር! ቀድመው ትክክለኛ መልስ በፌስ ቡክ ገፃችን ብቻ የሰጡ 4 መላሾች አሸናፊ ሆነዋል:: ትክክለኛ መልሱ 27 ነው፡፡
5.4K viewsPaulos A, 12:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-25 11:14:29
ይመልሱ ይሸለሙ! በፌስ ቡክ ገፃችን ብቻ!!! ይህንን ማስፈንጠሪያ በመጫን ይመልሱ https://www.facebook.com/DashenBankOfficial
6.1K viewsPaulos A, 08:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-21 13:48:14
የአሸናፊዎች ስም ዝርዝር! ቀድመው ትክክለኛ መልስ የሰጡ 2 መላሾች አሸናፊ ሆነዋል:: ትክክለኛ መልሱ *996# ነው፡፡ ሙሉ መልስ ብቻ ተቀባይነት አለው፡፡
8.5K viewsPaulos A, edited  10:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-16 18:08:11
የዓለም አቀፉን የምግብ ቀን ስንዘክር በአቅም ማነስ፣ ሰው ሰራሽ እና የተፈጥሮ አደጋ ለምግብ ዕጦት የተጋለጡ ወገኖችን በማሰብ ነው። ዳሸን ባንክ ከአዲስ አበባ መስተዳድር እና ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ጋር በመተባበር በአዲስ አበባ ልደታ እና አዲስ ከተማ ክፍለ ከተሞች ሁለት የምገባ ማዕከላትን በመገንባት በየቀኑ ከ3,700 የማያንሱ ወገኖችን ይመግባሉ::
9.6K viewsPaulos A, 15:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-15 14:12:23
Dashen Finances Women-owned Micro Businesses in Somali Region

Dashen Bank has set aside interest free fund to the tune of Birr 100,000,000 to women-owned micro businesses in the Somali region. Handing over of the fund took place in the presidential palace in Jigjiga City in the presence of H.E. Mr. Mustafe M. Omer, President of the Somali Regional State.

The financing to be administered by the regional Skills and Job Creation Bureau would benefit more than a thousand women in nine towns across the region.
8.8K viewsPaulos A, 11:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-15 11:03:19
ዳሸን ባንክ እና ረይስ ማይክሮፋይናንስ በትብብር ለመስራት ተስማሙ

ዳሸን ባንክ እና ረይስ ማይክሮፋይናንስ በአነስተኛ ብድር አቅርቦት፣ በሞባይል ቴክኖሎጂ የታገዘ እና የውክልና ባንክ አገልግሎት ዘርፎች ተባብረው ለመስራት ከስምምነት ላይ ደርሰዋል። ስምምነቱ ተቋሙ በስፋት በሚንቀሳቀስባቸው የሶማሊ ክልል፣ ድሬደዋ አስተዳደር እና በመላ የሀገራችን ክፍሎች የሚገኙ ደንበኞች የፋይናንስ አገልግሎት ፍላጎት ለማርካት የሚያግዝ ይሆናል።
6.8K viewsPaulos A, 08:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-15 11:00:57
#DashenBank #Weekend #Weekendvibe #Ethiopia
6.2K viewsPaulos A, 08:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-14 10:58:12
የአሸናፊዎች ስም ዝርዝር!!!
6.9K viewsPaulos A, 07:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ