Get Mystery Box with random crypto!

የዓለም አቀፉን የምግብ ቀን ስንዘክር በአቅም ማነስ፣ ሰው ሰራሽ እና የተፈጥሮ አደጋ ለምግብ ዕጦት | Dashen Bank

የዓለም አቀፉን የምግብ ቀን ስንዘክር በአቅም ማነስ፣ ሰው ሰራሽ እና የተፈጥሮ አደጋ ለምግብ ዕጦት የተጋለጡ ወገኖችን በማሰብ ነው። ዳሸን ባንክ ከአዲስ አበባ መስተዳድር እና ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ጋር በመተባበር በአዲስ አበባ ልደታ እና አዲስ ከተማ ክፍለ ከተሞች ሁለት የምገባ ማዕከላትን በመገንባት በየቀኑ ከ3,700 የማያንሱ ወገኖችን ይመግባሉ::