Get Mystery Box with random crypto!

ዳሩል ሀዲስ ኢንስቲትዩት Darul Hadith institute

የቴሌግራም ቻናል አርማ darulhadis18 — ዳሩል ሀዲስ ኢንስቲትዩት Darul Hadith institute
የቴሌግራም ቻናል አርማ darulhadis18 — ዳሩል ሀዲስ ኢንስቲትዩት Darul Hadith institute
የሰርጥ አድራሻ: @darulhadis18
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.82K
የሰርጥ መግለጫ

ዳሩል ሀዲስ
የዓረብኛ ቋንቋ እና የሸሪዓዊ ትምህርቶች ኢንስቲትዩት
✔ ኢስላማዊ ቤተ መፃህፍት
✔ የቁርአን ሂፍዝ ፕሮግራም
✔ የአረብኛ ቋንቋ እና ሸሪዓዊ ትምህርቶች
معهد دار الحديث لتعليم اللغة العربية والعلوم الشرعية
(أديس أبابا – تأسيس 1436 هے)
«من يرد الله به خيرا يفقهه في الدين»
👍ዳሩል ሀዲስ

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-03-07 20:08:30
ሂዳያ በነሲሓ የታዳጊዎች የረመዳን ኮርስ || NesihaTv

ለበለጠ መረጃ ስልክ፦
0930484284 ሂዳያ ተርቢያ ከነሲሓ ቲቪ ጋር በመተባበር

@nesihatv
1.4K views17:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-05 11:49:26 የፕሮግራምና የቦታ ለውጥ

ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር የሚያዘጋጀው ወርሃዊ የሴቶች ለሴቶች ፕሮግራም ለነገ እሁድ የካቲት 27 መቀጠሩ ይታወሳል ሆኖም በዚሁ እለት በመርከዙ አቅራቢያ ባለው አባጅፋር መስጂድ የተዘጋጀ ሙሃደራ ስላለ ሴቶች ይህን ፕሮግራም እንዲታደሙ እየጋበዝን ለተፈጠረው የፕሮግራም መዛባት ይቅርታ እንጠይቃለን።

መልእክቱን በማዳረስ የተለመደው ትብብራችሁ አይለየን።

https://t.me/darulhadis18
10.6K viewsedited  08:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-05 11:00:28
ለነገ
እንዳያመልጥዎ!
1.7K views08:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-19 10:47:01 የፕሮግራም ለውጥ

አንዳንድ የግል እንዲሁም የመንግስት ትምህርት ቤቶች የሴሚስተር እረፍት ጊዜ ቀድሞ ከያዝነው ፕርግራም ጋ ባለመገጣጠሙ የታዳጊዎች ኮርስ መስጫ ጊዜው (የሁሉም ጣቢያ)ወደ ቀጣዩ ሳምንት ማለትም የካቲት 21 መሸጋገሩን ከአክብሮት ጋ እናሳውቃለን።

መልእክቱን አስተላልፉት

ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
@darulhadis18
4.7K viewsedited  07:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-17 19:24:34 ቤተልና አካባቢዋ ለሚገኙ ሴት ታዳጊዎች አማራጭ የኮርስ ጣቢያ

ቤተል 30 ሜትር ላይ የሚገኘው አልአፊያ ት/ቤት

ለበለጠ መረጃ
+251911062499 ይደውሉ

@darulhadis18
2.3K viewsedited  16:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-17 19:15:14 ሴቶች ለሴቶች ወርሃዊ የሙሃደራ ፕሮግራም

ኑ! ስለራሳችንና ሰለዲናችን በጋራ በመመካከር የተሻለ ማንነት እንፍጠር!

በአላህ ፈቃድ ስራዎቻችን አላህ ዘንድ ተቀባይነት ይኖረው ዘንድ ማሟላት ያለብን 2 መስፈርቶች

ኢኽላስ (ኒያን ማጥራት)እና

ሙታበአቱ ረሱል
(መልእክተኛውን አለይሂ ሶላቱ ወሰላም መከተል)

የሚሉ ርእሶች የሚዳሰሱበት ድንቅ ፕሮግራም አዘጋጅተን የእናንተን ውድ እህቶቻችንን መምጣት በናፍቆት እየጠበቅን ነው!

ቅዳሜ የካቲት 12፣2014

ከጠዋቱ 3:00-6:30

አድራሻ

አለም ባንክ የሚገኘው ኢማሙ አህመድ (አንፎ ሜዳ) መስጂድ


መልእክቱን ሼር እናድርገው።

@darulhadis18
23.0K views16:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-14 20:10:17
ታዳጊዎች የመጪው ጊዜ የኢስላም ተረካቢዎች!

ውድ ለሆኑት ትውልዶች! ለታዳጊ ተማሪዎች የተዘጋጀ ለ 5 ቀናት የሚቆይ ድንቅ ኮርስ!

በአላህ ፈቃድ፦
ከዕውቀቶች ሁሉ ታላቅ ስለሆነው ዕውቀት የሚማሩበት!
መልካም ስነ ምግባር የሚላበሱበትን ቁልፍ የሚያገኙበት!
የኢስላምን ውበት ተረድተው በእምነታቸው የሚኮሩበት!
አላህን በማውሳት ልዕልና ከፍ የሚሉበት!

ኮርሱ የሚሰጠው ለሁለቱም ጾታዎች በሁለት ደረጃዎች ተከፍሎ ሲሆን፦

ደረጃ 1፡ ዕድሜያቸው ከ12-14
ደረጃ 2፡ ዕድሜያቸው ከ15-18

ቀን ከየካቲት 14 - 18፣2014

ጠዋት ከ3:00-6:30
አድራሻ
ለሴቶች፦18 ማዞሪያ አካባቢ ከቀድሞ አልአፊያ ት/ቤት አጠገብ
ለወንዶች፦ቤተል 40ሜትር የሚገኘው አልአፊያ ት/ቤት

ለመመዝገብ፦
ለሴቶች
0967671891
ወይም 0904366666
ለወንዶች
093 048 4284 ይደውሉ

ወላጆች ልጆቻችሁን በመላክ ኃላፊነታችሁን ተወጡ!

እኛም መልዕክቱን በማስተላለፍ ሀላፊነታችንን እንወጣ!

https://t.me/darulhadis18
14.7K viewsedited  17:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ