Get Mystery Box with random crypto!

የኪታብ ቂርዓት ይፈልጋሉ?! እምነት የሁለት ዓለም አንጡራ ሀብት ነው! ትክክለኛ ኢስላማዊ እ | ዳሩል ሀዲስ ኢንስቲትዩት Darul Hadith institute

የኪታብ ቂርዓት ይፈልጋሉ?!

እምነት የሁለት ዓለም አንጡራ ሀብት ነው!

ትክክለኛ ኢስላማዊ እምነትን ጠብቆ ማቆየትና ለቀጣይ ትውልድ ማሻገር ደግሞ የትውልድ አማና ነው!

ኑ! ከመጤና ሰርጎ ገብ አስተሳሰቦች ራሳችንንና ማህበረሰባችንን እናድን!

በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ እንዲሉ

አንድም መንገድ የሳቱ ጠርዝ የረገጡ ቡድኖችን አቋም አውቀው ይጠነቀቃሉ፤

አንድም የትክክለኛውን ጎዳና ጠንቅቀው አውቀው በአላህ ፈቃድ ፀንተው ይጓዛሉ!

የኪታቡ ስም: ዶላለቱል አሕባሽ

ትምህርቱ የሚሰጠው: ከሐምሌ 18 ጀምሮ

ቀን: ከሰኞ እስከ ሐሙስ

ሰዓት: ከ7:30 - 9:00

ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ:-
አባ ጅፋር መስጂድ ጎን (የቀድሞ መርየም መድረሳ)

ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
@darulhadis18