Get Mystery Box with random crypto!

አስደሳች ዜና ለኢስላም ተስፋዎች! ለወንድ ታዳጊዎችና ወጣቶች የተዘጋጀ የክረምት ኮርስ! የሚሰ | ዳሩል ሀዲስ ኢንስቲትዩት Darul Hadith institute

አስደሳች ዜና ለኢስላም ተስፋዎች!

ለወንድ ታዳጊዎችና ወጣቶች የተዘጋጀ የክረምት ኮርስ!

የሚሰጡ ኮርሶች

ዐቂዳ
ፊቅህ
ተርቢያ እና
ቁርኣን

ዕድሜ ከ10 ዓመት በላይ

የት/ት ሰዐት ከ3:00-6:30

የምዝገባ ጊዜ፦ ከሰኔ 21 እስከ 28

የምዝገባ ቦታ፦18 አደባባይ ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር

ኮርሱ የሚሰጥበት ቦታ

1.ፍሊ ዶሮ አል-አፊያ ት/ቤት
2. ቤተል

ወላጆች ልጆቻችሁን በመላክና በማስመዝገብ ኀላፊነታችሁን ተወጡ!

ለበለጠ መረጃ፦
0912023190/09 65 91 95 23

ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
@darulhadis18