Get Mystery Box with random crypto!

የነገ የኢስላም ተስፋዎች ! በኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ዳሩል ሀዲስ ለሴት ታዳጊዎችና ወጣቶ | ዳሩል ሀዲስ ኢንስቲትዩት Darul Hadith institute

የነገ የኢስላም ተስፋዎች !

በኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ዳሩል ሀዲስ ለሴት ታዳጊዎችና ወጣቶች የተዘጋጀ ልዩ የክረምት ኮርስ!

ይህ ኮርስ በአላህ ፈቃድ

ከዕውቀቶች ሁሉ ታላቅ ስለሆነው ዕውቀት የሚማሩበት!

ኢስላማዊ ስነ ምግባርና አደቦችን የሚቀስሙበት!

ኢስላም ለሴቶች የሰጠውን ክብር የሚያውቁበት!

በየደረጃው የሚሰጡ ኮርሶች ፦

ዐቂዳ
ፊቅህ
ተርቢያ (ሴቶችን የተመለከተ)
ሀዲስ
ተጅዊድ

ለጀማሪዎች የቁርኣን ንባብ እና መሠረታዊ ኢስላማዊ ትምህርቶች ይሰጣል።

ኮርሱን መሳተፍ የሚችሉት ዕድሜያቸው ከ 12 ዓመት በላይ የሆኑ ሴቶች ናቸው።

ከሐምሌ 11-ነሐሴ 30
ጠዋት ከ3:00-6:30
የምዝገባ ጊዜ፦ ከሰኔ 23-30

ኮርሱ እንደተለመደው በአራቱም ጣቢያዎች ይሰጣል።

ለበለጠ መረጃ:-

1.18 ማዞሪያ (አባጅፋር)
0967671891/0904366666

2.ቤተል
0911105653/0911375952

3. ስልጤ ሰፈር
0929197819/0912045679

4. ፉሪ
0911377547/0930491330

ወላጆች ልጆቻችሁን በማስመዝገብ ኀላፊነታችሁን ተወጡ!

መልዕክቱን ሼር እናድርገው።

@darulhadis18