Get Mystery Box with random crypto!

አንጋፋዉ የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ዛሬ ሰኔ 28/2015ዓም አዲስ ያስገነባዉን የሚዲያ | ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

አንጋፋዉ የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ዛሬ ሰኔ 28/2015ዓም አዲስ ያስገነባዉን የሚዲያ ኮምፕሌክስ አስመርቋል።

ኢቢሲ በስፖርት ያለዉን ተደራሽነት እና አስተዋፅኦ በአዲሱ ለዉጥም አጠናክሮ እንደሚቀጥል ተስፋ እናደርጋልን።

ዋናዉ ስፖርት እንኳን ደስ አላችሁ ይላል።

WANAW  ወደ ፊት...

wanaw
  https://t.me/wanawsportwear