Get Mystery Box with random crypto!

“ተጓዝ ግን ለማንም አትንገር፣ የምር አፍቅር ግን ዝም በል፣ በደስታ ኑር ግን ለማንም ትንፍሽ እን | ስነ-ልቦናዊ መፍትሔ

“ተጓዝ ግን ለማንም አትንገር፣
የምር አፍቅር ግን ዝም በል፣
በደስታ ኑር ግን ለማንም ትንፍሽ እንዳትል፣
ለማንም ምንም አትበል
በቃ - ዝም በል…
ሰዎች ቆንጆውን ነገር ያጠፉብኻል”

                     ኻሊል ጂብራን