Get Mystery Box with random crypto!

#DrLiaTadesse የባለፉት 24 ሰዓት የኮቪድ-19 ሪፖርት ፦ • የተደረገ የላብራቶሪ ምርመ | Coronavirus in Ethiopia & The rest

#DrLiaTadesse

የባለፉት 24 ሰዓት የኮቪድ-19 ሪፖርት ፦

• የተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ - 6,538
• በቫይረሱ የተያዙ - 536
• ህይወታቸው ያለፈ - 4
• ከበሽታው ያገገሙ - 858

በአጠቃላይ በሀገራችን 92,229 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ ፤ የ1,400 ሰዎች ህይወት አልፏል ፤ 46,118 ከበሽታው አገግመዋል።

315 ሰዎች በፅኑ ታመው የህክምና ክትትል እየተደረገላቸው ይገኛል።

@coronainethiopia