Get Mystery Box with random crypto!

#COVID19Ethiopia የባለፉት 24 ሰዓት የኮቪድ-19 ሪፖርት ፦ • የተደረገ የላብራቶሪ | Coronavirus in Ethiopia & The rest

#COVID19Ethiopia

የባለፉት 24 ሰዓት የኮቪድ-19 ሪፖርት ፦

• የተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ - 6,546
• በቫይረሱ የተያዙ - 723
• ህይወታቸው ያለፈ - 13
• ከበሽታው ያገገሙ - 500

በአጠቃላይ በሀገራችን 89,860 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ ፤ የ1,365 ሰዎች ህይወት አልፏል ፤ 43,149 ከበሽታው አገግመዋል።

269 ሰዎች በፅኑ ታመው የህክምና ክትትል እየተደረገላቸው ይገኛል።

@coronainethiopia