Get Mystery Box with random crypto!

አቶ ወርቁ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ደንበኛ ናቸው፡፡ ምቹ ብድር የንግድ ሥራቸውን ስለመሳደጉ ይ | Cooperative Bank of Oromia

አቶ ወርቁ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ደንበኛ ናቸው፡፡ ምቹ ብድር የንግድ ሥራቸውን ስለመሳደጉ ይናገራሉ፡፡

‘’ምቹ፤ ካለምንም ማስያዣ የሚሰጥ የብድር አገልግሎት መኖሩን ኢንተርኔት ላይ አይቼ፣ ቀጥታ ወደ ኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ በመሄድ የዚህ ብድር አገልግሎት ተጠቃሚ ሆኛለሁ፡፡
የህን ብድር ለ3ኛ ጊዜ በማግኘቴ አጋጥሞኝ ከነበረው ከፍተኛ የገንዘብ ችግር ተቀርፎልኛል፡፡ አሁንም ቢዝነሴን በማሳደግና የተሻለ ገቢ በመፍጠር ላይ ነው ያለሁት፡፡
ብድሩን የፈለግነው የህል በየግዜው መበደር እንችላለን፡፡ ይሂን የማገኘዋን ብድር በመጠቀም ሌላ ተጨማሪ ሱቅ ለመክፈት በዝግጅት ላይ ነው ያለሁት፡፡’’

ብድር ያለዋስትና ብድር ያለ ማስያዣ፣ ዲጂታል ፈጣንና አስተማማኝ
ምቹ ድጂታል የብድር አገልግሎት ከምቹ ጋር ወደ ላቀ ህይወት፡፡

#MichuLoan #Coopbank #DigitalBanking