Get Mystery Box with random crypto!

ምቹ ዋቢ ለአንድ ወር የንግድ ሥራ የሚያስፈልግ ካፒታል ለማሟላት ለግለሰብ ነጋዴዎችና ለጥቃቅን አነ | Cooperative Bank of Oromia

ምቹ ዋቢ ለአንድ ወር የንግድ ሥራ የሚያስፈልግ ካፒታል ለማሟላት ለግለሰብ ነጋዴዎችና ለጥቃቅን አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ለአንድ ወር የሚቆይ እስከ ብር 100ሺ የሚሰጥበት ነው፡፡
ይህን ብድር ለማግኘት የሚያስፈልጉ ማስረጃዎች፤
- የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ሂሳብ
- የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ፣ መንጃ ፍቃድ ወይም ፓስፖርት
- የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር
- የመመስረቻ ጽሁፍ፣ መተዳደሪያ ደንብና የሥራ አስኪያጅ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ለኃ.የተ.የግ.ማ፣ የኅብረት ሥራ ማህበራትና ሌሎች ኅብረቶች)
- ስማርት ስልክ (አንድሮይድ 5ኛ እና ከዛ በላይ) ነው፡፡

#MichuLoan #Coopbank #DigitalBanking