Get Mystery Box with random crypto!

Emir consult

የቴሌግራም ቻናል አርማ consult_emir — Emir consult E
የቴሌግራም ቻናል አርማ consult_emir — Emir consult
የሰርጥ አድራሻ: @consult_emir
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 527

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2023-03-17 21:03:26 Remedaaaan kerim
49 views18:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-10 21:44:52 ሁሌ ልክ መሆን ራሱ ልክ አይደለም! ከምናውቀው የማናውቀው በሚበዛበት ፤ ራቁታችንን ተወልደን ለብሰን ልንኖር የተፈጠርን ሆነን ሳለ እንዴት ሁሉንም ልክ እንሆናለን!!! ቀስ በቀስ ግን ከመራቆት ወደ መልበስ ወደ መቀየር ስንሸጋገር ልክነታችን እየጨመረ ይሔዳል። ያ ማለት ግን የምንራቆትበት ጊዜ አይኖርም ማለት አይደለም!!!

     የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
https://t.me/consult_emir
40 views18:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-04 21:43:23 የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
14 views18:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-04 21:43:20 አንድ ሰው በመንገዱ ላይ የተለጠፈ ማስታወቂያ ነገር አየ። ቀረብ ብሎ ማንበብ ጀመረ...

"ትናንት ሃምሳ ብር እዚህ መንገድ ላይ ጠፍቶብኛል። እኔ አይኖቼ ስለደከሙ ላገኘው አልቻልኩም። ብሬን ያገኛቹ ከሆነ እባካችሁ እዚህ ባለው አድራሻዬ አምጡልኝ!!" ይላል።

ይህን ካነበበ በኋላ ሰውየው 50 ብር በጣም ትንሽ ብር ሆኖ ሳለ አንድ ሰው እንዴት ይህንን ማስታወቂያ ሊለጥፍ ይችላል? ብሎ ራሱን ጠየቀ።
ብሩ ትንሽ ቢሆንም ይህን መልዕክት ላስቀመጠው ሰው በጣም አስፈላጊ መሆን አለበት ብሎ አስቦ በተጠቀሰው አድራሻ መሰረት አንድ ደሳሳ ቤት ደረሰና በሩን አንኳኳ።
በዚህ ጊዜ አንዲት ምስኪን ሴት በሩን ከፍተው ብቅ አሉ።

ትንሽ ካወሩም በኋላ ሴትዮዋ እዚህ ቤት ውስጥ ብቻዋን እንደምትኖር ተረዳ።
ሰውዬውም "እማማ የጠፋቦትን 50 ብር ስላገኘውት ልሰጥዎት ነው የመጣሁት" አላቸው።
ይህን ሲላቸው ሴትዮዋ ማልቀስ ጀመሩ።
"ልጄ እስካሁን ከ70-75 የሚጠጉ ሰዎች 50 ብሩን አጊንተናል እያሉ ቤት እየመጡ ሰተውኛል።እኔ ማንበብ አልችልም፣ ምኖረውም ብቻዬን ነው፣ አይኖቼም ደካማ በመሆናቸው ይህ የተለጠፈው የት እንደሆነም አላውቅም።
ይህንን ሁኔታዬን የተረዳ አንድ ሰው እኔን ለመርዳት ያን ወረቀት ለጥፎት መሆን አለበት። እኔ የጠፋብኝ ብር ስለሌለ አልቀበልም።"አሉ።

ሰውዬው ግን እናትዬውን በማፅናናት ብሩን እንዲቀበሉ ያደርግና ተመልሶ እንደሚመጣ እና እንደሚጎበኛቸው ቃል በመግባት ተሰናበታቸው።

እሳቸው ግን፦ "ልጄ እባክህ የተለጠፈውን ወረቀት ቀደህ ጣልልኝ።እኔ ይህን ማድረግ ስለማልችል ነው የምጠይቅህ።" ብለው ለመኑት።

ሰውዬውም "እሺ እማማ" ብሎ ተሰናበታቸው።
እሺ ቢላቸውም እንዲህ ሲል ግን አሰበ፦ "ከዚህ በፊት ወረቀቱን እንዲቀዱላቸው የመጡትን ሰዎች ሁሉ ጠይቀው ይሆናል ግን ማንም ሰው ሳይቀደው እኔ ለምን እቀደዋለሁ።"
ከዚያው ይቺን ደካማ ሴት ለመርዳት ይህን መንገድ ያሰበው ሰው ምን ያህል ደግ ሊሆን እንደሚችል አስቦ አደነቀም።

       #ፍላጎቱና ተነሳሽነቱ ካለ አንድን ሰው ለመርዳት ብዙ መንገዶች አሉ!! መልካም እንሁን፣ መልካም እናስብ መልካምነት ለራስ ነው።
Emir consult:
በፈጣሪህ ብቻ ተመካ !

እዚህች ምድር ላይ ብዙ የምትወዳቸው ሰዎች ይኖራሉ ነገር ግን አንዳቸውም የፈጣሪን ስራ አይሰሩም እርሱ የሚያደርግልህን ሊያደርጉ አይቻላቸውም !

"በፈጣሪ የማይሆን አንዳች ነገር የለም ሁሌም በእርሱ ተስፋ አድርግ
https://t.me/consult_emir

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!

https://t.me/consult_emir
14 views18:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-04 20:27:45 የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
23 views17:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-04 17:30:51 በፈጣሪህ ብቻ ተመካ !

እዚህች ምድር ላይ ብዙ የምትወዳቸው ሰዎች ይኖራሉ ነገር ግን አንዳቸውም የፈጣሪን ስራ አይሰሩም እርሱ የሚያደርግልህን ሊያደርጉ አይቻላቸውም !

"በፈጣሪ የማይሆን አንዳች ነገር የለም ሁሌም በእርሱ ተስፋ አድርግ
https://t.me/consult_emir
39 views14:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-04 17:30:19 ጥልቅ መሻት !

የሰው ልጅ ከፈለገ ፈለገ ነው ፤ አንድን ነገር ከልባችን አጥብቀን ከፈለግነው የትኛውንም አይነት ዋጋ ከፍለን እናገኘዋለን !

ነገር ግን ከልባችን ለማንፈልጋቸው ነገሮች ሲሆን ሰበብ እናበዛለን ፤ አንድን ነገር ለማሳካት ፈልገሀል? ነገር ግን የሆነ ሰበብ አለህ ስለዚህ ራስህን ጠይቅ ሰነፍ አይደለህም የምር ለዚህ ነገር ጥልቅ የሆነ መሻት አለህ !

https://t.me/consult_emir
40 views14:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-03 17:23:36 ራስህን አሳድግ !

ራስህን ከማሳደግ ወደኋላ አትበል ብልጥ ሁን እያንዳንዱን ግዜህን ራስህን ለሚያሳድግልህ ነገር ስጥ !

በፌዝ እና በማይጠቅም ነገር የምታሳልፉቸው እያንዳንዱ ጊዜያት ነገ ላይ ፀፀት ውስጥ ይከቱኋል ነገ የህይወት አጣብቅኝ ግዜያት ላይ ከምትነቃ ቀድመህ በጥሩ ግዜያትህ ላይ ንቃና ራስህን ሰርተህ ጠብቅ !

መልካም ቀን ተመኘን
https://t.me/consult_emir
51 views14:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-26 09:15:19 ለዉብ ቀን

          
በህይወት ውስጥ፤ ያሰብነው ሁሉ እንደጠበቅነው እናገኘዋለን ማለት አይደለም፡፡
…….
ምንም ልንሆን እንችላለን፤ ክብር ሲገባን ተገፍተን ይሆናል፤ በተራም ተወስደን ይሆናል፤ እውነቱ የቱንም ያክል ከምናገኘው ምላሽ ባይገናኝ እንኳ ከእውነት በላይ ስሜት የሰውን ልጅ አጠቃላይ ውሳኔና ሂደት ስለሚገዛ ያሸንፋል፡፡›
ስሜታዊ በመሆን ህመም ሳለን የምንለውም የምንደጋግመውም ብርሃንኑን እውነታ ይጋርዳል፤ ሰዎች ለኛ ያላቸውን ትክክለኛ አክብሮትና ስሜት ከቶም ማየት የማንችል እንድንሆን ይወይፈናል፡፡ ይልቁንም፤ ተራና ውልንፊስ ለውጥ መፍጠር የማንችል ሆነን ሙሉ ስእል እንፈጥርባቸውም ይሆናል፡፡
መፍረድ ከባድ ነው፤ ለምን እንዲህ ይሆናል ማለትም ልክ አይሆንም፡፡ የስሜትን ገሞራ ኃይል ካሰብነው ሁላችንም ደግ በዋሉልን ላይ የመረርንባቸው ብዙ ጊዜያት ይኖራሉ፤ የሰዎችን ስሜት መንከባከብ የቻለ እርሱ ለጥበብ ታድሟል፡፡ ሁለንተናዊ ሆኗል፡፡ 
ስሜት ባጠላበት ግንኙነት ውስጥ ሙሉ ህይወታችንን አሳልፈን ብንሰጥ እንኳ ውጤታማ አንሆንም፤  የብዙዎቻችን መውደቅና መሸነፍ ገሃድ ነው ነገሩን ካስተዋልነው…፡፡ የግድ ከስሜት ውሽንፍር እስኪረጉ መጠበቅና ብራውን ንጋትና የጥሞና ጊዜ በትዕግስት መጠበቅ ከሚሻለው መግባባት ይሆናል፡፡ 
https://t.me/consult_emir
95 views06:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-25 22:31:10 ዝምታ ሁሉ የአዋቂ ዝምተኝነት የአዋቂነት ምልክት አይደለም! እንደውም አብዛኛው ዝምታ መልስ ከማጣትና ምላስ ከመተሳሰር የሚመጣ ነው።
https://t.me/consult_emir
84 views19:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ