Get Mystery Box with random crypto!

Construction Proxy

የቴሌግራም ቻናል አርማ constructionproxy — Construction Proxy C
የቴሌግራም ቻናል አርማ constructionproxy — Construction Proxy
የሰርጥ አድራሻ: @constructionproxy
ምድቦች: ቴሌግራም
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 13.40K
የሰርጥ መግለጫ

Get all info in your mobile:
✅ construction news
✅ construction market
✅construction materials price
✅engineering estimates
✅construction opportunity
✅ Sub contract
https://constructionproxy.com
Address any comment to admin👨‍💼 @ConproxyBot

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2022-12-14 19:24:34 የባንክ ዋስትና ሰነዶች (Letter of Guarantees) በኢትዮጵያ ሕግ ያላቸው ሽፋን
=====================
የዋስትና ሰነዶች ባንኮች በተለይም ለደንበኞቻቸው ከሚሰጧቸው የብድር አገልግሎቶች መካከል ዋነኞቹ ናቸው። የዋስትና ሰነዶች በተለያዩ ስያሜዎች የሚጠሩ ሲሆን በዚህም መሠረት በእንግሊዝኛ ‘independent undertakings’, ‘performance bonds/guarantees’, ‘tender bonds/guarantees’, ‘independent (bank) guarantees’, ‘demand guarantees’, ‘first demand guarantees’, ‘bank guarantees’, and ‘default undertakings’ በሚሉ ስሞች ሊጠሩ ይችላሉ። ከዚህ በተጨማሪም እነዚሁ ሰነዶች ‘standby Letters of Credit’ ተብለው ሊጠሩ እንደሚችሉ የተለያዩ ጽሑፎች ያሳያሉ። በዚህ መጽሐፍ ውስጥም የዋስትና ሰነዶች የሚለው ጥቅል ስያሜን ለመጠቀም የተሞከረ ሲሆን አንዳንዶቹ ስያሜዎችም የዋስትና ዓይነቶችን የሚያመለክቱ መሆኑን መገንዘብ ያስፈልጋል። የዋስትና ሰነዶች በባንኮች የሚሰጡት ደንበኞች የተለያዩ ስምምነቶችን ከሌሎች ሦስተኛ ወገኞች ጋር ፈጽመው ያለባቸውን ግዴታ በአግባቡ ለመወጣታቸው ከባንኮች ዋስትና እንዲሰጥላቸው በሚያቀርቡት ጥያቄ መሠረት ነው። የዋስትና ደብዳቤ የሚሰጠውም አንድን ሰው የብድር አገልግሎት ወይም እቃዎቸንና አገልግሎቶችን ለሌላ ሦስተኛ ወገን በብቃት እንዲያቀርብ መተማመኛ በመሆን ነው። ዋስትና ሰነድም አንድ ሰው አንድን የተለየና የተወሰነ ሥራ ለሌላ ሰው ለመሥራት ግዴታ ከገባ ይኸው ሰው በውሉ መሠረት የገባውን ግዴታ መፈጸም የሚችል መሆኑን ለማረጋገጥ ሌላው ሰው የሚያቀርበው ውል ነው። (የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት የሰበር መዝገብ ቁጥር 47004 ተመልከቱ) የዋስትና ሰነዶች የባንክ የብድር ዓይነቶች ወይም የብድር አገልግሎት መሆናቸውን ከማየታችን በፊት ግን የዋስትና ሰነዶች ምን ማለት እንደሆኑ ማየቱ ተገቢነት ይኖረዋል።
https://telegra.ph/Bank-Guarantee-and-Bonds-in-Ethiopia-12-14
2.0K views16:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-07 14:24:12
ST CHECK LISTS

እነዚህን መመዘኛ መስፈርቶች አሟልተን ነዉ ዲዛይን አሰገብተን የምናስፈቅደው።
ለ 2 ወሩ Special Structural Design Package ስልጠና መጨረሻ ላይ እነዚህን በዝርዝር እንመለከታለን።

These are the checklists we will finally discuess for our 2months  special structural package course.


Class is only for 20 persons.
Starts on December 18/2022

Registration is active
● Online options are also available

0911890392 / 0920933016

Megenagna,Marathon Bldg, No. 614

https://t.me/BeGetEngineering
1.2K views11:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-04 13:53:54
የሲሚንቶ ፋብሪካዎች የ4 ወራት የዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ
3.2K views10:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-03 15:11:20 የኮንስትራክሽን አማካሪዎች የአሰራር መመሪያ
2.6K views12:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-03 15:11:19
2.6K views12:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-24 08:49:02 https://t.me/constructionm
2.5K views05:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-19 20:46:47
1.5K views17:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-16 09:47:06
የሲሚንቶ ጉዳይ
ከወራት በፊት አንድ ኩንታል 1,000ብር ሲሸጥ የነበረው የሲሚንቶ ዋጋ አሁን ወደ 2,000ብር እየተጠጋ ነው። ለትልልቅ ፕሮጀክቶች በዚህም ዋጋ ምግኘት መከራ ነው። የመንግስት ግንባታን ለሚያከናውኑ የስራ ተቆራጮች ፣ መንግስት ትስስርን ፈጥሪለሁ ቢልም ችግሩን ግን መቅረፍ አልቻለም።
4.6K viewsedited  06:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-15 22:07:22 አጠቃላይ የ20/80 አዲስ የቤት ፕሮግራም አሸናፊዎች ዝርዝር !

Credit : Mayor Office of AA
6.5K views19:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ