Get Mystery Box with random crypto!

የሲሚንቶ ጉዳይ ከወራት በፊት አንድ ኩንታል 1,000ብር ሲሸጥ የነበረው የሲሚንቶ ዋጋ አሁን ወደ | Construction Proxy

የሲሚንቶ ጉዳይ
ከወራት በፊት አንድ ኩንታል 1,000ብር ሲሸጥ የነበረው የሲሚንቶ ዋጋ አሁን ወደ 2,000ብር እየተጠጋ ነው። ለትልልቅ ፕሮጀክቶች በዚህም ዋጋ ምግኘት መከራ ነው። የመንግስት ግንባታን ለሚያከናውኑ የስራ ተቆራጮች ፣ መንግስት ትስስርን ፈጥሪለሁ ቢልም ችግሩን ግን መቅረፍ አልቻለም።