Get Mystery Box with random crypto!

​​የቲምር ዳቦ። 1 ፣ ወተት፣ እርሾ። ዘይት ስኳር ዱቄት። ማሸት። 1ሰአት ማቆየት። ሲቦካ | Confectinery/ጣፋጭ ምግቦች🌭🍗🍕🍔🍟🍰🎂

​​የቲምር ዳቦ።
1 ፣ ወተት፣ እርሾ። ዘይት ስኳር ዱቄት። ማሸት።
1ሰአት ማቆየት። ሲቦካ በረድሙ( እንደፎቶው) መዳመጥ ግማሹን ክፍል በቢላ መተርተር። ግማሹ ላይ ቅቤ ቀብቶ ፍሬው የወጣ ቲምር መደርደር። በረጅሙ መጠቅለል። የተጠቀለለውን በክብ መጠቅለል። ፖትራ ላይ ማስቀመጥ እና እንቁላል ቀብቶ ሲቦካ መጋገር። ይጣፍጣል አይገልፀውም።
ምግብለሁሉም