Get Mystery Box with random crypto!

​​መረጃ አሁን በሀገራችን ያለው ግዜ ክረምት እንደመሆኑ መጠን በተለያዩ በብርድ ፣በ | Confectinery/ጣፋጭ ምግቦች🌭🍗🍕🍔🍟🍰🎂

​​መረጃ
አሁን በሀገራችን ያለው ግዜ ክረምት እንደመሆኑ መጠን በተለያዩ በብርድ ፣በጉንፋን ፣በቶንሲል እንዲህም በተለያዩ አለርጂዎች እንጠቃለን ። ለዚህም የሰውነታችንን የበሽታ የመከላለል አቅም ከፍ ለማድግ ወይም ለማሳደግ Vitamin C ያላቸውን ምግቦች ፍራፍሬ እና አትክልት መጠቀም አለብን ።

ለዛሬ ከዚህ በታች ያለወን ስሙዚ በቤታችን ውስጥ በማዘጋጀት ለቫይታሚን ሲ እና ክብደትም ለመቀነስ ይረዳል ።
1 ግማሽ የተላጠ ብርቱካን
2 ሁለት ካሮት በደንብ የታጠበ
3 አንድ ቱፋህ ወይም አፕል የተቆራረጠ
4 አንድ ብርቸጭቆ ውሃ ወተት ወይም እርጎ

አንድ ለይ በመፍጨት ሰሙዚ በማዘጋጀት ማታ ማታ ላይ በመጠቀም ለውጥ ማምጣት ይቻላል
ላይክ እና ኮሜንት በማድረግ ቤተሰብ ብዙ መረጃዎችን ወደ እናንተ ያቀርባል ።

ታሞ ከመማቀቅ
አስቀድሞ መጠንቀቅ