Get Mystery Box with random crypto!

ባሉበት ዘና ብለው ይላኩ! EthioDirect - #ቀላል #ፈጣን #አስተማማኝ #ነፃ ከውጭ ሀገ | Commercial Bank of Ethiopia - Official

ባሉበት ዘና ብለው ይላኩ!

EthioDirect - #ቀላል #ፈጣን #አስተማማኝ #ነፃ
ከውጭ ሀገር ገንዘብ መላኪያ የሞባይል መተግበሪያ፡፡
******************

በኢትዮ-ዳይሬክት ከውጭ ሀገር ገንዘብ መላኪያ መተግበሪያ የማስተር ወይም የቪዛ ካርድዎን ተጠቅመው በማንኛውም ጊዜና ቦታ በሞባይል ስልክዎ ቀጥታ ወደ ወዳጅ ዘመድዎ ሂሳብ መላክ ይችላሉ፡፡
*********************

የEthioDirect የሞባይል መተግበሪያ ከPlay Store ወይም App Store በማውረድ አገልግሎቱን ይጠቀሙ።

• ለአንድሮይድ ስልኮች
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.combanketh.ethiodirect

• ለአፕል ስልኮች
https://apps.apple.com/us/app/ethiodirect/id1602064491