Get Mystery Box with random crypto!

ከ 121 ሺ እስከ 95 ሺ ያለአግባብ የወሰዱትን ገንዘብ ያልመለሱ ግለሰቦችን ምስል ስለማውጣት ** | Commercial Bank of Ethiopia - Official

ከ 121 ሺ እስከ 95 ሺ ያለአግባብ የወሰዱትን ገንዘብ ያልመለሱ ግለሰቦችን ምስል ስለማውጣት
**************
በባንኩ የሲስተም ማዘመኛ ሥራ ላይ የተፈጠረውን ክፍተት በመጠቀም መጋቢት 6 ቀን 2016 ዓ.ም. ያለአግባብ ከባንካችን የወሰዱትን ገንዘብ እንዲመልሱ እስከ መጋቢት 21 ቀን 2016 ዓ.ም በተሰጣቸው የጊዜ ገደብ መሠረት 10 ሺ በላይ የሚሆኑ ግለሰቦች ያለባቸውን ገንዘብ አጠናቀው መልሰዋል፡፡
የገንዘብ መጠኑ ከ 121 ሺ እስከ 95 ሺ ብር ያለአግባብ ከባንካችን ወስደው ያልመለሱ የግለሰቦችን ማንነት የሚያሳዩ መረጃዎችን ለሕዝብ ይፋ ማድረግ ስላስፈለገ ለሁለተኛ ጊዜ ያወጣናቸውን መረጃዎች ከዚህ በታች ባለው ማስፈንጠሪያ መረጃዎችን መመልከት ይችላሉ ።
https://combanketh.et/customer-round-two