Get Mystery Box with random crypto!

ከ 95 ሺ እስከ 80 ሺ ያለአግባብ የወሰዱትን ገንዘብ ያልመለሱ ግለሰቦችን ምስል ስለማውጣት (3ኛ | Commercial Bank of Ethiopia - Official

ከ 95 ሺ እስከ 80 ሺ ያለአግባብ የወሰዱትን ገንዘብ ያልመለሱ ግለሰቦችን ምስል ስለማውጣት (3ኛ ዙር)
******************************
በባንኩ የሲስተም ማዘመኛ ሥራ ላይ የተፈጠረውን ክፍተት በመጠቀም መጋቢት 6 ቀን 2016 ዓ.ም. ያላግባብ ከባንካችን የወሰዱትን ገንዘብ እንዲመልሱ እስከ መጋቢት 21 ቀን 2016 ዓ.ም በተሰጣቸው የጊዜ ገደብ መሠረት ከ10 ሺ በላይ የሚሆኑ ግለሰቦች ያለባቸውን ገንዘብ አጠናቀው መልሰዋል፡፡

በተሰጣቸው የጊዜ ገደብ ያላግባብ የወሰዱትን ገንዘብ የማይመልሱ ግለሰቦችን ምስል ከተጨማሪ መረጃዎች ጋር ለህዝብ ይፋ እንደሚያደርግ ባንካችን በተደጋጋሚ ባሳወቀው መሰረት በሶስተኛ ዙር ያልመለሱት የገንዘብ መጠን ከ 95 ሺ እስከ 80 ሺ ብር የሆነ ግለሰቦችን መረጃ ለማውጣት ተገደናል፡፡

የምስል እና ሌሎች መረጃዎችን ከዚህ በታች ባለው ማስፈንጠሪያ መመልከት ይችላሉ ።

https://combanketh.et/customer-round-three