Get Mystery Box with random crypto!

#ዜና በሲቢኢ ኑር አገልግሎት ላይ የተደረጉ የአሠራር ማሻሻያዎች ለአገልግሎቱ ተደራሽነት እገዛ ማድ | Commercial Bank of Ethiopia - Official

#ዜና
በሲቢኢ ኑር አገልግሎት ላይ የተደረጉ የአሠራር ማሻሻያዎች ለአገልግሎቱ ተደራሽነት እገዛ ማድረጋቸውን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ አቤ ሳኖ ገለጹ፡፡
********
የሲቢኢ ኑር 10ኛ ዓመት ክብረ በዓል ማጠቃለያ ፕሮግራም በባንኩ ዋና መሥሪያቤት በልዩ ልዩ መርሐግብሮች ተከናውኗል፡፡
በመርሐግቡሩ ላይ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ አቤ ሳኖ እንደተናገሩት መንግስት ሥራላይ ያዋላቸውን የአሠራር ማሻሻያዎችን ተከትሎ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክም ይሰጥ በነበረው ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ላይ የመዋቅር የዐሠራር እና የአገልግሎት አሠጣጥ ለውጦች አድርጎል፡፡ እነዚህ የአሠራር ማሻሻያና ለውጦች ደንበኞችን በከፍተኛ ደረጃ ተጠቃሚ አድርገዋል ነው ያሉት፡፡



#ሲቢኢ ኑር #ከወለድነፃ #ባንክ #አገልግሎት #መዋቅር #ዐሠራር