Get Mystery Box with random crypto!

በታንዛኒያ አስተናጋጅነት ሲካሄድ በቆየውና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን በ3ኛ | CBE NOOR ሲቢኢ ኑር

በታንዛኒያ አስተናጋጅነት ሲካሄድ በቆየውና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን በ3ኛ ደረጃ ባጠናቀቀበት የሴካፋ ክለቦች ሻምፒዮና የቡድኑ አምበል ሎዛ አበራ በ11 ጎሎች የኮኮብ ጎል አስቆጣሪ ሽልማትን ወስዳለች፡፡

ሎዛ አምና ኬኒያ ላይ በተካሄደው ሻምፒዮና እንዲሁ በ13 ጎሎች ኮኮብ ጎል አስቆጣሪ እንደነበረች ይታወሳል፡፡