Get Mystery Box with random crypto!

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ነሀሴ 21 ቀን 2014 ዓ.ም በ10ኛ ዙር “ይቆጥቡ፤ ይሸለሙ!” እን | CBE NOOR ሲቢኢ ኑር

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ነሀሴ 21 ቀን 2014 ዓ.ም በ10ኛ ዙር “ይቆጥቡ፤ ይሸለሙ!” እንዲሁም በ21ኛ፣ 22ኛ እና 23ኛ ዙሮች “ይቀበሉ፤ ይመንዝሩ፤ ይሸለሙ!” መርሃ-ግብር ተሳትፈው ተሸላሚ መሆን ለቻሉ ደንበኞች ሽልማታቸውን ያስረክባል ፡፡

2 ባለ ሦስት መኝታ አፓርትመንቶች፣ 13 አውቶሞቢሎች፣ 36 ስድስት ሰዎችን የማሳፈር አቅም ያላቸው ባለ 3 እግር ተሸከርካሪዎች እና 90 ላፕቶፕ ኮምፒውተሮች ለእድለኞች የሚተላለፉ ሽልማቶች ናቸው