Get Mystery Box with random crypto!

በመጨረሻም መልካም ዜና የኢትዮጵያ መንግሥት እና ህወሓት ዘላቂ ግጭት የማቆም ስምምነት ላይ ደ | Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

በመጨረሻም መልካም ዜና

የኢትዮጵያ መንግሥት እና ህወሓት ዘላቂ ግጭት የማቆም ስምምነት ላይ ደረሱ


በደቡብ አፍሪካ ለቀናት ድርድር ላይ ተቀምጠው የሰነበቱት የፌደራል መንግሥቱ እና ህወሓት በዘላቂነት ግጭት ለማቆም ከስምምነት ደረሱ።

ይህ የተገለጸው ሁለቱ ኃይሎች በደቡብ አፍሪካ ሲያደርጉ የነበረው የሰላም ንግግር ውጤት በተገለጸበት ወቅት ነው።

የፌደራሉ መንግሥት እና የህወሓት የሰላም ንግግር ይዘት የቀድሞ የናይጄሪያ ፕሬዝዳንት ኦሉሴጎን ኦባሳንጆ እየገለጹ ይገኛሉ።

BBC Amharic
@christian_mezmur