Get Mystery Box with random crypto!

''..እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ከሆነ ማን ይቃወመናል?'' ብለው የተነሱት ዊልያም 5ኛው የኬንያ ፕሬ | Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

''..እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ከሆነ ማን ይቃወመናል?'' ብለው የተነሱት ዊልያም 5ኛው የኬንያ ፕሬዝዳንት መሆናቸውን አረጋገጡ

ጎረቤት ሃገር ኬንያ በምስራቅ አፍሪካ እስካሁን ከታዩት ምርጫዎች ዲሞክራሲያዊ የሆነ ምርጫ አድርጋለች።
4 ሰዎች የተወዳደሩበት፣ 2 ሰዎች እስከመጨረሻ ድረስ የተፈጣጡበት ቀልብ ሳቢ ምርጫ ነበር
ዋነኛ ተቀናቃኛቸው ራይላ ኦዲንጋ እስከመጨረሻው የተፎካከሩ ቢሆንም ዊሊያም ሩቶ 50.46% የመራጮችን ይሁንታ በማግኘት ቀጣዩ የሃገሪቱ ፕሬዝደንት ሆነዋል!
እግዚአብሔር ከኛ ጋር ከሆነ.....

ትናንት የእሁድ አምልኮ ለመካፈል ወደ ቸርች ሲሄዱ

@christian_mezmur