Get Mystery Box with random crypto!

off topic እንኳን ደስ አለን ኢትዮጵያ አሸነፈች ሀገራችን ኢትዮጵያ ሳትጠበቅ ግብፅ | Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

off topic
እንኳን ደስ አለን
ኢትዮጵያ አሸነፈች

ሀገራችን ኢትዮጵያ ሳትጠበቅ ግብፅን በፍፁም የበላይነት ድል አደረገቻት።

የዛሬውን ጨዋታ ለማስተናገድ ብቁ ሜዳ አጥታ በሰው ሀገር ማላዊ ከግብፅ አቻዋ ጋር በአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ የተፋለመችው ሀገራችን ኢትዮጵያ እጅግ ድንቅ እንቅስቃሴ በማድረግ ግብፅን አሸንፋለች!

ሀገራችን ሙሉ ጨዋታውን በከፍተኛ የበላይነት ነው ያጠናቀቀችው።

ከጨዋታው በፊት ከምድቧ ግርጌ ላይ የምትገኘው ሃገራችን ከጫወታው መጠነቃቅ በኋላ የምድቡ መሪ መሆን ችላለች

የኢትዮጵያ ህዝብ ለሀገሩ እና ለኳስ ያለው ፍቅር ምን ያህል እንደሆነ ይታወቃል የዛሬው ጨዋታ እዚህ ኢትዮጵያ ውስጥ ተደርጎ ቢሆን አሁን ካለው የበለጠ ድባብ ይኖረው ነበር እኛም እንድንፖስት ያነሳሳን ይሄው ስሜት ነው

Tikvah
@christian_mezmur