Get Mystery Box with random crypto!

ቅዳሜለት የተመረቀው የቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው #አባበልከኝ አልበም በብዙዎች ዘንድ በፍቅር | Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

ቅዳሜለት የተመረቀው የቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው #አባበልከኝ አልበም በብዙዎች ዘንድ በፍቅር እየተደመጠ ለበረከት፣ ለመፅናናትና ለማነፅ መሆኑን ቀጥሏል
በእውነት የሚገርም አልበም ነው ጌታን

አልበሙን በቴሌግራምና በiTunes ላይ ይገኛሉ
በቴሌግራም ዋጋው 100 ብር ብቻ ነው ይህም ለቀጠና ሁለት ሙሉ ወንጌል ቤ/ን ድጋፍ ይሆን ዘንድ ነው

https://t.me/AbabelikegnAlbumBot

https://music.apple.com/us/album/ababelkegn/1626025825

@christian_mezmur