Get Mystery Box with random crypto!

....ሰዶም... የህመም ሁሉ ህመም~የመንፈስ በሽታ የድፍረት ሁሉ ድፍረት~የሀጥያት ከፍታ      | CHRIST TUBE - ETH🇪🇹

....ሰዶም...
የህመም ሁሉ ህመም~የመንፈስ በሽታ
የድፍረት ሁሉ ድፍረት~የሀጥያት ከፍታ
        ጣርያ የነካ፥
                     በደልን ያለፈ፣
የእግዚአብሔርን ሕግ፥
                    ሰብሮ የተላለፈ
ሰውነት አስክዶ~ለአለም ያስሰለፈ፣
ሞትን የጎመራ_እሳት የወለደ
ሲኦልን የተባ_ሕይወት ያስቀጠፈ

ሀጥያተ ሰዶም ሕሊናን ያስተወ
ተጉዞዉ ተጉዞዉ ከ እንስሳ ያሳነሰ

መውጫ የለውም_የሰዶም በሽታ
ሀኪም አያየውም_በመመራመርያ

#ከሚመጣው_ጥፋት_ከሲኦል_መዳኛ
#እየሱስ_ብቻ_ነው_የነብስ_ማትረፊያ

              ፅኑ ፣ መሰረቱ ፣ አለት ፣ ባለ ዝና
              እየሱስ ይመጣል ፥ በአለም ፍፅምና።

    ታድያ ግን ወዳጄ !
አንተስ/ቺስ በምን ላይ ነህ ? ?

ልብስህንስ አጥበህ
   ለቀኑ ተዘጋጀህ ?
*  *  *  *  *  *  *  * 
          ተዘጋጅተሃል ወይ !

ለመሄድ ወደ ሰማይ...
....ወይስ ልትቀር ነው ?
ከመንግስተ ሰማይ

“እንዲሁም እንደ እነርሱ ዝሙትን ያደረጉና ሌላን ሥጋ የተከተሉ ሰዶምና ገሞራ በዙሪያቸውም የነበሩ ከተማዎች በዘላለም እሳት እየተቀጡ ምሳሌ ሆነዋል።”
  — ይሁዳ 1
፥7

ሰዶም የእግዚአብሔርን መንግስት አይወርስም
@CHRIST_TUBE
@CHRIST_FAMILY
#ለእኔ_ሕይወት_ክርስቶስ_ነው።

#ተፃፈ_በአና_ንጉሴ
24/10/2015 ቅዳሜ 2:30am
Join our Tg&Y_T
Share Share Share