Get Mystery Box with random crypto!

በሽምያ ዓለም በቅምያ ምድር፣ መተዛዘን በ'ኖ መተሳሰብ ተ'ኖ ፍጡር ለፍጡር። በተፈጥሮ ኩርፍያ ም | ጨረቅረቃ

በሽምያ ዓለም በቅምያ ምድር፣
መተዛዘን በ'ኖ
መተሳሰብ ተ'ኖ ፍጡር ለፍጡር።
በተፈጥሮ ኩርፍያ ምድርን እየሳልኩት፣
የመኖሬ ተስፋ ጥርስሽ ላይ አየሁት።
እማ