Get Mystery Box with random crypto!

በ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ተ | Campus Students

በ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ግንቦት 09 እና 10/2014 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው የገለፀ ሲሆን ...

በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ በስም አልፋቤታችሁ መሠረት

* Natural science /alphabet / A - R ፣ በዋናው ግቢ (ሆሳዕና)

* Natural science /alphabet/ S -Z ፣ ዱራሜ ካምፓስ ግቢ (ዱራሜ)

*Social science /alphabet / A - P ፣ በዋናው ግቢ (ሆሳዕና)

*Social Science /alphabet / R - Z ፣ ዱራሜ ካምፓስ ግቢ (ዱራሜ)

የተመደባችሁ መሆኑን አውቃችሁ ከወዲሁ ዝግጅት እንድታደርጉ የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራርና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት አሳውቋል።

ምንጭ፡ የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት

@campus_group_ethiopia
@campus_group_ethiopia