Get Mystery Box with random crypto!

#BongaUniversity ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የተመደባቹህ አዲስ መደበኛ ተማሪዎች የቅበላ ጊዜ | Campus Students

#BongaUniversity

ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የተመደባቹህ አዲስ መደበኛ ተማሪዎች የቅበላ ጊዜ ከግንቦት 08-09/05/2014 ዓ.ም መሆኑን ዩንቨርሲቲው አሳውቋል።

ወደ ዩኒቨርሲቲ ስትመጡ ፡
1ኛ . የ10ኛ ክፍል እና የመሰናዶ ትምህርት ያጠናቀቃችሁበትን መረጃ ዋናዉንና ፎቶ ኮፒ
2ኛ. ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናዉንና ፎቶ ኮፒ
3ኛ. የግል መገልገያ ቁሳቁሶች ማለትም፡
፨ብርድ ልብስ
፨አንሶላ
፨የትራስ ጨርቅ
፨የስፖርቲ ትጥቅ

4ኛ. 3X4 የሆነ ብዛት ስምንት ጉርድ ፎቶ ግራፎችን ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን።

@campus_group_ethiopia
@campus_group_ethiopia